Animut Abraham (@AnimutAb) header
Animut Abraham (@AnimutAb) profile picture

Editor In chief , Abc Tv

Joined December 2023
Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)Photo by Animut Abraham (@AnimutAb)
<< We need more people speaking out against the genocide of Christians in Ethiopia. Thousands have been killed for their faith - and the world keeps ignoring it. >>
We need more people speaking out against the genocide of Christians in Nigeria. Thousands have been killed for their faith - and the world keeps ignoring it.
3
118
2
155
1,860
የሱማሌ ገሪ ማሕበረሰብን ለ64 ዓመታት በሱልጣንነት እያገለገሉ ያሉት ሱልጣን መሐመድ ሐሰን ገባባ ይናገራሉ!! "ባለፉት 16 ቀናት በኦሮሚያ ክልል በተከፈተብን ጦርነ፡ በዳዋ ዞን ከሞያሌ እስከ ሁደት ባለው 175 ኪሎ ሜትር የሚያካልል ቀጠና ውስጥ በገሪ ጎሳ ላይ በቀንና በሌሊት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጥፋት ደርሶብናል። የገሪ ጎሳ ከሞያሌ እስከ መልክአሪ የኬንያ ጠረፍ ድረስ ያለውን አካባቢ ከጠላት በመጠበቅ ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ ቢገኝም በኦሮሚያ ክልል የተከፈተበትን ጦርነት የፌደራል መንግስት በዝምታ እየተመለከተ ነው >>
5
38
3
131
7,011
Animut Abraham retweeted
ከአምስት ወራት በፊት ስለ አርሲ ይህን ዝግጅት ሰርቼ ነበር:: ስለ 108 አባላት ስላሉት ቡድን ,,, ስለ ሐይማኖታዊ ፅንፈኝነት,,, የአልሽባብ እንቅስቃሴ,,, የመንግስት መዋቅራዊ ሽፋን እና ሌሎችም:: ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ለመጠቆም ሞክረናል:: ከአዲስ አበባ - አርሲ- ሶማልያ-ኳታር የተዘረጋው መረብ አዲስ አበባ ስንል ደኅንነት መስሪያ ቤት መሆኑን ልብ ይሏል ከ20ኛው ደቂቃ ጀምራችሁ አድምጡት👇🏾 youtu.be/Fe4AIFTwGoc?si=nlMA…
11
32
1,283
በአፍሪካ ቀንድ በልዩ ገፅታ የመጣው የውክልና ጦርነት (proxy war)፡ መንግስታትን ብቻ ሳይሆን በዓለም ዙሪያ ያሉ ፡ የግል ወታደራዊ ተቋማትን (Private military companies-PMC) ጭምር በስፋት እያሳተፈ ነው። እነዚህ "ቅጥረኛ ወታደሮች" እንደየአገራቸው ቁመና በወር ከ$1500- $5000 ይከፈላቸዋል። ለምሳሌ ሰፊ "የቀድሞ ወታደሮች ስብስብ" ካላቸው መካከል የምትጠቀሰው ታይላንድ መርሲነሪዎች እስከ $2500 ዶላር ይከፈላቸዋል። በዚህ ዘገባ መሠረት ፡ ለኢትዮጵያ ወታደሮች በወር 5ሺህ ብር ($25) መክፈል ያቃተው ኦሕዴድ ፡ (እድሜ ለስፖንሰሮቹ) ለመርሲነሪዎች በወር ከ$2000 (350ሺህ ብር) እየከፈለ ዜጎቹን እንዲያጠፉለት እየሠራ ነው። በነገራችን ላይ እነዚህን ወታደሮች በመቅጠርና በመክፈል የሚሠሩት የገልፍ ቀጣሪ ስፖንሰሮች እንደኢጋድ፣ AU፣ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲፕሎማቶችን ጭምር በገንዘብ በመግዛት ከፍተኛ ሚና እየተወጡ ይገኛሉ !! (አንዳንድ ዲፕሎማቶች ኦሕዴድን የሚያስንቁ፡ ኦሕዴድ የሆኑት ለዚያ ነው !!
Confirmed: the Ethiopian government has brought mercenaries into Tigray to fight. 🇪🇹 The CEO of Thailand-based PMC Mstar Defense exposed their presence posting photos and footage of his fighters in the region. 🇹🇭 He also filmed graphic footage showing the bodies of TDF fighters.
2
38
61
1,458
በጋዜጠኝነት ሙያ ውስጥ የአንድን ሕትመት ቋሚ መጠሪያ፣ መመሪያና መገለጫዎች የያዘውን ክፍል "Nameplate" እንለዋለን። የሕትመቱ ቋሚ መለያ ነው!! በዚህ ውስጥ ከሚገለፁ ጉዳዮች መካከል የሕትመቱ "ሞቶ" ይጠቀሳል። ላለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ ሚድያ ኢንዱስትሪ የሚታወቀው ሪፖርተር ጋዜጣ "Nameplate" ተከታዩን ይመስል ነበር። በዚያ ውስጥ ደግሞ "የፕሬስ ነፃነትን ከስቅላት ያድኑ" የሚለው "ሞቶ" ይታወሳል። ምን ዋጋ አለው? ሪፖርተር ሚድያ ከስሙ ጋር አቁሞት ያኖረው መርህ ከስቅላት ሳያድነው፡ በአፋኙ አገዛዝ ስቅላት ተፈረደበት። ኢትዮጵያ፡ የተሳሳተንም አመለካከት እና ሀሳብ፡ እየሰቀለች ሳይሆን እየሞገተች የምትኖርበት ቀን ይመጣል !!
7
21
634
This is Moyale ,Ethiopia. The regime and its affiliates are rushing in NARRATIVE CONTROL. The crisis in Moyale is already a regional crisis. Spillover into Kenya (verified): - 3 Kenyans killed, ∼20-21 injured— Addis Standard, Daily Nation, Capital FM, Eastleigh Voice all same numbers - Nov 2: Amina Guchi, 64/65*, killed by stray bullet to back of head while speaking to security officer near Moyale Law Courts / Marsabit County offices - Nov 4: 20-year-old woman in Biashara area hit by 2 stray bullets in back at home - Nov 1: >10+ unexploded RPGs landed in Kenya, 3 near Sessi Primary School + Meteorological Dept, detonated by KDF - *Bullets hit Moyale Sub-County Hospital, Moyale Market, Sessi Mixed Secondary — 220 KCSE candidates relocated - 50,000+ Ethiopians fled to Kenya, UNHCR seeking $8.9M, camps at OMC, Al Huda, Oriental Mission Church Kenyan officials (Deputy County Commissioner Benedict Munywoki, Police Commander George Kipkoros) say these were stray bullets / RPGs from fighting across border, not aimed at Kenya— but they still killed Kenyans.
10
161
6
247
11,393
አርሲ ኦርቶዶክሳውያን የቀጠለ ... ለ) በሽርካ ወረዳ የተፈጸመ ጥቃት ሚታና ዋጂ ቀበሌ ይባላል አሰቃቂው ድርጊትየተፈጸመበት። አስክሬናቸው ተጥሎ የተገኘበት ደግሞ በሚታና ጋዶ ቀበሌ ሲሆን የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑት ሁለት ወንድማማች ወጣቶች ከገዛ መኖሪያ ቤታቸው በኃይል ተወስደው ተገለዋል። እነዚህ የቤተሰብ አባላት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ምበጋዶ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንበአንድ መቃብር ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። ሐ) በአሰኮ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት 8 ምእመናን ተገለዋል። 23) ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ቄስ ዐባይነህ በምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በሚታናጋዶ ቀበሌ የጋዶ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነበሩ። ካህኑ በእርሻ ማሳ ላይ እንዳሉ ከበሬያቸው ጋር በአሰቃቂ ሁኔታ ታርደው ተጣሉ። ሥርዐተ ቀብራቸውም ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ምሲያገለግሉበት በነበረው ጋዶ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። 24) ሰኔ 17ቀን 2018 ዓ.ም በአርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ በሐሮ አሌ ቀበሌ ልዩ ስሙላፍቶታ በሚባል አከባቢ ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም አንድ አባወራ ሥራ ላይ እያለ በአክራሪዎቹ በገጀራ እና ጥይት በመደብደብ መገደሉ ተነግሯል። 25) ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ ዞን በጉና ወረዳ ሬኤ አርባ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጨድድ ወደላ በሚባል ቦታ ላይ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ለእሑድ አጥቢያ አክራሪ ታጣቂዎቹ አንድ ሰው ገድለው 3 ሰው አግተው ወስዱ። ሟቹም በግብርና ሥራ የሚተዳደር ነበር። 26) ሰኔ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ ጉና ወረዳ ረኤ አርባ ቀበሌ ጦሴ በሚባል ቦታ ሰኔ 24 ቀን ለ25 አጥቢያ ሁለት ኦርቶዶክሳውያን ተገደሉ። አንዱ መምህር በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ለሕክምና እርዳታ ተልኳል። ሦስት ኦርቶዶክሳውያን ደግሞ በዚሁ ዕለት ታግተው ተወስደዋል። 27) ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ ዞን ጉና ወረዳ ሬኤ አርባ ቀበሌየአካባቢው ታዋቂ ገበሬ እና የሬኤ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ሰበካ ጉባኤ ኀላፊን ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓትበተኛበት ታጣቂዎች በ10 ጥይት ገድለውት የወንድሙን ሚስት ከነ ልጆቿዋ አግተው ወስዷቸው። እንዲሁም የካህኑን እና የሌሎች ኦርቶዶክሳውያንን ከብቶች በሙሉ ወሰዱ። 28) ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ሐምሌ 22ቀን 2018ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካወረዳ ጃዊ ዋጬ ቀበሌ የዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያንመኖሪያ ቤቶች በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎችተቃጠሉ። ከተቃጠሉት ቤቶች መካከል የአራት ቤቶች ቆርቆሮ እና የሚፈልጉትን ንብረት አፈራርሰው ወሰዱ። 29) ነሐሴ 03 ቀን 2018 ዓ.ም በአርሲ ዞን ጉና ወረዳ ሬኤ አምባ ቀበሌ ልዩ ስሙመልከምያ መንደር ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ለነሐሴ 3 ቀን አጥብያ የ70 ዓመት አዛውንት እና ባለቤታቸውን እጅግ ዘግናኝ በሆነ መልኩበመግደል 17 ከብቶቻቸውንም ዘርፈው ወሰዱ። 30) ነሐሴ 15 ቅን 2018 ዓ.ም በአርሲ ዞን ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ነሐሴ 15 ቀን 2018ዓ.ምዐርብ ለቅዳሜ አጥቢያ በመጪቱ ቀበሌ “በቀቅሳ “ በሚባል አካባቢ በአክራሪ የእስልምና ታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ከአንድ ቤተሰብ ሦስት ኦርቶዶክሳውያን ታርደው ተገደሉ። የዚህ ሰቆቃና ግፍ ዋናው መልእክት ብዙ ግልጽ ማሳያዎች ቢኖሩትም የሰው ልጅ ሕይወት እና ክብር ከማናቸውም የፖለቲካ ትርፍ በላይ ሊከበር ይገባል።መንግሥት እና የሚመለከታቸው አካላት ሕግን የማስከበር ፣ የዜጎችን ደኅንነት የመጠበቅ እና አጥፊዎችን ለፍርድ የማቅረብ ታሪካዊ እና ሕገመንግሥታዊ ኀላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል።
24
39
676
አሩሲ ኦርቶዶክሳውያን.... 12) የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ሽርካ ወረዳ ጃዊ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር የካቲት 19 ቀንለ20 አጥቢያ ከሌሊቱ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በተፈጸመ የንጹሐን ጭፍጨፋ አንድ ካህን ፣ ሁለት ሴቶች እና 18 ወንዶች በድምሩ 21 ወገኖቻች ሕይወት አልፏል። 13) የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ሽርካ ወረዳ ጃዊ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ከቀኑ 9 እስከ 10 ሰዓት ገደማ በዚሁ ቀበሌ በተፈጸመ ሌላ ጥቃት 8 ሰዎችተገድለዋል። “አምስት ሰዎች ደግሞ ታግተው” መወሰዳቸውን የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ ምእመን ገልጸዋል። 14) የካቲት 22 ቀን 2018 ዓ.ም የተፈጸመው ጥቃት ቀኑ እሑድ ምሽት ነበር። ቦታውምሽርካ ወረዳ በዚሁ አካባቢ ተጨማሪ 2 አዛውንት ወንድማማቾች መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። 15) መጋቢት 16 ቀን 2018 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ እንደቶ ቀበሌ የ67 ዓመት ግለሰብ መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ሊነጋጋ ሲል በታጣቂዎች ተገደሉ።ታጣቂዎቹ እኝህ አባት ከመግደላቸው በተጨማሪ ከ6 በላይ ከብቶችን ነድተው መውሰዳቸው ታውቋል። 16) መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ም የ80 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ናቸው ። ነዋሪነታቸውም በመርቲ ወረዳ ከቢሮ ኮኛቀበሌ ነው። እኒህ አዛውንት መጋቢት 21 ቀን 2018 ዓ.ምሊነጋጋ ሲል በታጣቂዎች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሞተዋል። 17) መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ የሚፈጸመው ጥቃት ከአዛውንት አልፎ ሕጻናት ፣ ወጣቶችንን እና ሴቶችን ጭምር ነው ለዚህ ማሳያ ደግሞ በአሰኮ ወረዳ ዲማ አሰኮ በተባለ አካባቢ የተፈጸመው ግድና የአካል ጉዳት ነው። የ80 ዓመት አዛውንት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ልጃቸውም የአካል ጉዳት ደርሶበታል። የእኝህ አረጋዊ አባት የሚለየውም ከገደሏቸው በኋላ አንገታቸውን ገዝግዘው ሆዳቸውን ቀደው ጥለው በመሄድ ለአስክሬናቸው ጭምር ክብር ነፍገዋቸዋል። 18) ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ሮቤ ዲዳዓ ወረዳ የጄና መብሩቁ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያንን ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉት አንድ አባወራ ቀን በሥራ የደከመ ሰውነታቸውን ለማሳረፍ ሲጠብቁ የዋሉትን ከብቶች ወደ ማደሪያቸው ካስገቡ በኋላ ምሽት 1:00 ሰዓት ገደማ ታጣቂዎች ከ2 ወንድሞቻቸው ጋር ከመኖሪያ ቤታቸው ወሰዷቸው። በዚያው ምሽት ከ2 ወንድሞቻቸው ጋር ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ላይ በጫካ ውስጥ በመሣሪያ ተረሽነው ተገደሉ። አስከሬናቸውም በማግስቱ ሚያዝያ 13 ቀን ጠዋት ተገኝቶ ተቀበሩ። 19) ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ምሥራቅ አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ቢርቦና ጮሌ ቀበሌከቀኑ 10:00 ሰዓት ወደ መስክ የተሰማሩ ከብቶቻቸውን ለማየት በወጡበት ቅጽበት የ80 ዓመት አዛውንቱ እና ለሥራ ፍለጋ ከሲዳማ ክልል የመጣው ወጣት በአክራሪ ታጣቂዎችመገደላቸው ተሰማ። የእነዚህ ምእመናን ሥርዓተ ቀብራቸው ሚያዝያ 19 ቀን በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። 20) ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በአሰኮ ወረዳ የአንዲትቀበሌ ነዋሪ ምእመን ተገደለ። እንደ እርሱ ሁሉ በተለያዩ አጋጠሚ ተገለው መረጃው የማይነገርላቸው በርካታ ኦርቶዶክሳውያን አሉ። 21) ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም አሰኮ ወረዳ የኦሮሚያ ክልል የምሥራቅ አርሲ ዞንሌላኛው ወረዳ ነው። በዚህ ወረዳ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በታጣቂ ኃይሎች ሕይወታቸው እንዳለፈ የተረጋገጠው 12 ምእመናን ናቸው። 22). ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ይህ በእንዲህ እንዳለ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቃት ደርሶባቸው ሥርዓተ ቀብራቸው ከተፈጸመ ወረዳዎች መካከል ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ እና በሽርካ ወረዳ ይጠቀሳሉ፡- ሀ) በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ የተፈጸመ ጥቃት ቦታ ተጂ ወልቂጤ ቀበሌ ሰሆን 5 ሰዎች ታግተው ከተያዙት መካከል የሁለቱ 2 ሰዎች ሕይወት በአክራሪዎች እንዲያልፍ ተደርጓል። እነዚህ ሁለት መእመናን በበረዶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። (ክፍል ሶስት በቀጣዩ ልጥፍ...)
2
21
31
815
ይህ መረጃ ከተለያዩ ምንጮች የተሰበሰበ ጥናትን መሰረት ያደረገ ዘገባ፤ (ማሕበረ ቅዱሳን እንዳደራጀው) በአርሲ ያለችው ቤተ ክርስቲያን አምና በ2018 ዓ.ም ብቻ ስንት ልጆቿን አጣች? ስንት ልጆቿን ተጎዳች? የ2018 ዓ.ም የኦርቶዶክሳውያኑን ግድያ በዝርዝር ስንመለከት፡- 1] መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ሮቤ ወረዳ እንዴቶ 01 ቀበሌ መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 4 ሰዓት ገደማ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ሁለት ኦርቶዶክሳውያን ሲገደሉ ሌላ አንድ ደግሞ ቆስለዋል፡፡ በምሥራቅ አርሲ ከሚፈጸመው ግድያ ባሻገር በተደጋጋሚ ጊዜ የምእመናን ቤት እየተነጠለ ጉዳት ሲደርስባቸው ይስተዋላል። ከመስከረም 5ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮም በሽርካ ወረዳ በሚታና ጋዶ ቀበሌ 118 የምእመናን ቤቶች እየተለየ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ 2) ጥቅምት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ ጉና ወረዳ የመጀመሪያው ጥቃት የደረሰው ከቀኑ 9:00 ሰዓት ገደማ ነበር። ጥቃቱ የደረሰበት ቀን 12 በመሆኑ «የቅዱስ የሚካኤል» ዕለትን ለማክበር በአንድ ቤት ውስጥ በተሰበሰቡ ስድስት ምእመናን ላይ ነው። ምእመናኑ ከተሰበሰቡበት መኖሪያ ቤት ወደ ጫካ ከተወሰዱ በኋላ የመገደላቸው ዜና ተሰማ። 3) ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቅምት 13 ቀን ለ14 አጥቢያ ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት ታጣቂዎች ወደ ኦርቶዶክሳውያኑ መኖሪያ ቤት በኃይል ሰብረው በመግባት እያንገላቱዋቸው«ተረአሊ» ወደሚባል ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ወሰዷቸው። በተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃትም በአጠቃላይ 14 ምእመናን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ።ዕድሜያቸውም ከ2 ዓመት ሕፃን እስከ 76 ዓመትአዛውንት እንደሚደርሱ የአካባቢው የዐይን እማኞች ያስረዳሉ። 4 ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም በአርሲ ከፍተኛ ጥቃት ከሚፈጸምባቸው ወረዳዎች መካከል ሽርካ በቀዳሚነት ይጠቀሳል በሽርካ ወረዳ በሄላ ዘምባባ ቀበሌ ብቻ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም በዘምባባ አርሴማ በተፈጸመ ግድያ 3 ምእመናን ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ 5) ጥቅምት 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ በቀቅሳ ቀበሌ ከሌሊቱ 5:00 ሰዓት ጥቅምት 18 ለ19 አጥቢያ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 5 ምእመናን ተገለዋል። እነዚህ ኦርቶዶክሳውያን በሃይማኖታቸው ምክንያት የገደሉ ሲሆን የአንድ ቤተሰብ አባላትም ናቸው።ሁለት ወንድማማቾችና ሁለት እኅትማማቾች፡፡ 6) ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ የሚገኙ ወረዳዎች እንደ ማንኛውም የሀገራችን ክፍሎች አብዛኞቸቹ በአርሶ አደርነት የሚተዳዱሩ ናቸው ። ታዲያ በዞኑ መርቲ ወረዳ ጋዶ ቀበሌ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት የእርሻ ሥራቸውን አጠናቀው ምሳቸውን ለመብላት አረፍ ያሉ 5 ኦርቶዶክሳያን በማሳቸው ውስጥ በታጠቂዎች በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ ተገድለዋል፡፡ 7) ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በታጣቂዎችበተፈጸመ አሰቃቂ ጥቃት የምእመናን መኖሪያ ቤትበእሳት ወድሞ 2 ክርስቲያኖች ሕይወታቸው አልፏል። 8) ኅዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ኅዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም በአርሲ ከሚገኙ ወረዳዎች መካከል በአሰኮ ወረዳ በጡሌ ቢዮ ቀበሌ ልዩ ስሙ «ጠለታ ገብርኤል» በተባለ ቦታ ታጣቂ ኃይሎች በግብርና ሥራ ላይ በነበሩ 3 ምእመናን ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። 9) ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም አንድ አባት ከሁለት ልጆቻቸው ጋር በመኖሪያ ቤታቸው ሳሉ የታጠቁ ኃይሎች በሰነዘሩት ድንገተኛ ጥቃት የተገደሉት ደግሞ በመርቲ ወረዳ ፈረቀሳ ጃዊ በሚባል ቦታ ነው። 10) ታኅሣሥ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በምሥራቅ አርሲ ዞን ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ መጭቱ ጎቶ ቀበሌ ልዩ ቦታው ሀተታ በሚባል አካባቢ ታኅሣሥ 6 ቀን 2018 ዓ.ም የ60 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ከሌሊቱ 6 ሰዓት ታርደው ተገድለዋል። 11) የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም በመርቲ ወረዳ ፈረቀሳ በተባለ ቦታ 4 ምእመናንየተገደሉት የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ነው። ከ10 በላይ የሚሆኑ የአባወራ ቤቶችም ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። .... (ክፍል-2 ቀጣይ ልጥፍ) @Jawar_Mohammed dare to challenge these facts?
1
32
48
810
ከ2018–2026 በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀሙ ጥቃቶች በከፊል ፤ [ከEHRC፣ Amnesty፣ AAA ፣ Reuters እና ከሌሎች ምንጮች የተሰበሰቡ ሰነዶች] ❶ 2018 ዓ.ም (የዐቢይ አህመድ ገዢ ቡድን ከመጣ በኋላ) ➻ ​መስከረም 12–17 2018፦ በቡራዩ፣ ሱሉልታ እና አሽዋ ሜዳ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ተመላሾች አቀባበል ስነ-ሰርዓት በኋላ በተነሳ ሁከት በዋናነት አማራ፣ ድርጌ እና ጋሞ ኢላማ ተደርገው ፖሊስ 28 ሰዎች መሞታቸውንና 14 ቤቶች መቃጠላቸውን ሲገልጽ፣ የአማራ ማህበር ግን ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን አስታውቋል። ➻​ጥቅምት 23–24 2018፦ በምስራቅ ሀረርጌ፣ በምዕራብ ሀረርጌ እና ባሌ (በአንቻር፣ ባቢሌ እና ሀዊ ጉዲና) ከ40 በላይ የአማራ አርሶ አደሮች ተገድለዋል። ❷ 2019 ዓ.ም፤ ➻ ​ሰኔ 23 2019፦ በአጣዬ፣ ሰሜን ሸዋ የብዐዴን ሹመኛን ግድያ ተከትሎ በተነሳ ግጭት ከ10 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። ➻ ​ጥቅምት 23–26 2019፦ በሻሸመኔ፣ ባሌ ሮቤ፣ ድዶላ፣ ሀረር እና ጭሮ (በኦሮሚያ) በጃዋር መሐመድ መግለጫን ተከትሎ ፖሊስ 86 ሰዎች መሞታቸውን ገልጿል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የአማራ ቤቶች፣ ሱቆች እና አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸውንና በሻሸመኔ ብቻ 40 ሰዎች መገደላቸውን አረጋግጧል። ➻ ​ህዳር 2019 - ጥር 2021፦ በመተከል ዞን በጉሙዝ ታጣቂዎች በተፈጸሙ ጥቃቶች የአማራና የአገው ተወላጆች ኢላማ ተደርገዋል። ➻ በታህሳስ 14 ቀን 2020 በመተከል በተፈጸመ ጭፍጨፋ ከ200 በላይ፣ እንዲሁም በሚያዝያ 2021 ፡ ከ100 በላይ ሰዎች ተገድለዋል፤ ከ100 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል። ➌ 2020 ዓ.ም (የጅምላ ጭፍጨፋዎች የተባባሱበት) ➻ ​መጋቢት 2020፦ በሞያሌ (ምዕራብ ጉጂ) 20 የአማራ ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። ➻ ​ህዳር 1–2 2020፦ በጋዋ ቀርዓ፣ ጉሊሶ (ምዕራብ ወለጋ) 54 አማራዎች ተገድለዋል። ታጣቂዎች ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ መታወቂያ በማየት አማራዎችን ገድለዋል (ህጻናት ይገኙበታል)። ➻ ​ህዳር 2–3 2020፦ በሰዲቃ፣ ቄለም ወለጋ በተመሳሳይ ሁኔታ 32 ሰዎች ተገድለዋል። ➻ ​ህዳር 9–10 2020፦ በማይካድራ (ምዕራብ ትግራይ) የህወሓት ወጣት ቡድን (ሳምሪ) በፈጸመው ጥቃት ከ600 በላይ የአማራ አርሶ አደሮች በጩቤና በስለት ተጨፍጭፈዋል። ❹ 2021 ዓ.ም ➻ ​ጥር 12 2021፦ በአጣዬ፣ ኤፍራታና ግድም (ሰሜን ሸዋ) በኦነግ ሸኔ እና ቄሮ ጥቃት ቢያንስ 20 ሰዎች ተገድለዋል፣ 1000 ቤቶች ተቃጠለዋል፣ 50 ሺህ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል። ➻ ​መጋቢት 19–21 2021፦ በሶስተኛው ዙር የአጣዬና ሸዋ ሮቢት ጥቃት ቢያንስ 40 ሰዎች ተገድለዋል፤ የአጣዬ ገበያ እና የሸዋ ሮቢት የክርስትናና የእስልምና ተቋማት ተቃጥለዋል። ➻ ​ነሀሴ 26 - መስከረም 11 2021፦ በሰሜን ጎንደር (ጭና ተክለሃይማኖት እና ዳባት) የህወሓት ሃይል በፈጸመው ጥቃት 125 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል፣ የፆታ ጥቃቶች ተፈጽመዋል። ➎ 2022 ዓ.ም (በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛው የሞት አደጋ የታየበት) ➻ ​ሰኔ 18 2022፦ በም/ወለጋ (ጊምቢ ወረዳ - ቶሌ፣ ሴኔ፣ ላሚ ኩራ) ከ500 በላይ አማራዎች "እንደ ዶሮ ታርደዋል" ተብሎ በተጠቀሰ ምስክርነት ተረጋግጧል። ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል። ➻ ​ነሀሴ 20 2022፦ በሃዋ ገላን (ቄለም ወለጋ) አነስተኛ የአማራ ማህበረሰብ ባለበት መንደር በደረሰ ጥቃት 42 ሰዎች ተገድለዋል። ➻ ​መስከረም 3–5 2022፦ በቂረሙ እና ግዳ አያና (ምስራቅ ወለጋ) ከ50 በላይ አማራዎች ተገደሉ፣ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጠሉ። ➻ ​ጥቅምት 2022፦ ለምለም (ምስራቅ ወለጋ) 15+ ሰዎች ተገደሉ። ➏ ​2023 ዓ.ም (የመንግስት እና ፋኖ ጦርነት መጀመሪያ) ➻ ​ሚያዝያ 2023 ጀምሮ፦ በመላው አማራና ኦሮሚያ ጦርነት ተባባሰ፤ ነሀሴ 4 ቀን 2023 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ። ➻ ​ሰኔ 14 2023፦ በኖኖ ወረዳ (ምዕራብ ሸዋ፣ ኦሮሚያ) 19 የአማራ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ። ​➻ነሀሴ - ታህሳስ 2023፦ በአንኮበር፣ ደብረ ብርሃንና መርሃቤቴ የድሮን ጥቃቶችና የቤት ፍተሻዎች ከ200 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። -- ➻ የሟቾችና ተፈናቃዮች ቁጥር ይፋዊ መረጃዎችን ታሳቢ ስላደረጉ እንጂ በቁጥር ከፍተኛ ነው!! #AmharaGenocide #EthnicCleansingInOromia
5
35
1
58
1,160
የአሩሲ ዘር ማፅዳት፤ [ከ2016- 2019- ቢቢሲ እንዳጠናቀረው) 1) መግቢያ ➻ በአካባቢው በሚኖሩ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈፀመው ማንነት ተኮር ጥቃት በ2014 ዓ. ም. ነው። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) << ከ2014 ዓ. ም. ጀምሮ እስካለፈው ዓመት ግንቦት ወር ድረስ ባሉት አራት ዓመታት ውስጥ በአርሲ በተፈፀሙት ጥቃቶች "458 ሰዎች" ሲገደሉ፤ "38 ነዋሪዎች ያሉበት ሁኔታ እንደማይታወቅ በሥፍራው ባለሙያዎችን አሰማርቶ ባደረገው ምርመራ ማረጋገጡን ኢሰመጉ አስታውቋል።>> ➻ ከ2016 ዓ. ም. ወዲህ ደግሞ ጥቃቱ ተባብሷል። 2) ጥቅምት 2019 ▪️ጥቅምት 2019 ዓ. ም. ➞ በሽርካ ወረዳ ➻ ሕጻናትን ጨምሮ ከ60 በላይ ሰዎች ተገድለዋል፣ - ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 ዓ. ም. ንጋት ላይ በጀመረው ጥቃት "46 ሰዎች" በአንድ ጉድጓድ ተቀብረዋል። - ከ20 በላይ ቆስለዋል - ከ20 በላይ መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል = ከጥቅምት 2 እስከ 7/2019 ዓ .ም. ባሉት ቀናት በሽርካ እና ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳዎች በተፈጸሙ ተከታታይ ጥቃቶች ቢያንስ ስድስት ሰዎች መገደላቸውን እና በትንሹ አምስት ሰዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ተናግረው ነበር። = ጥቅምት 3 ሌሊት አጎራባች በሆነው መርቲ ወረዳ ጎራ ሲሊንጎ ቀበሌ ከ15 በላይ ሰዎች መገደላቸውን አንድ የወረዳው ምንጭ ለቢቢሲ ተናግረዋል። = ቁስለኛ አንስታችኋል፣ ቀብር አስፈፅማችኋል የተባሉ ከ37 በላይ ሰዎች ታስረዋል 3) 2018 በአሩሲ፤ ▪️ ግንቦት 2018 ዓ. ም. = በስልጣና ወረዳ ልዩ ስሙ በቼቶ በተባለ አካባቢ ሁለት፣ በአሰኮ ወረዳ ደግሞ 11 ሰዎች ተገድለዋል። መገደላቸውን ተናግረዋል። = በሁለቱ ቀናት ውስጥ በአርሲ በተፈፀሙት ጥቃቶች "13 ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን፣ ከ280 በላይ ምዕመናን መፈናቀላቸውን እና የ101 ዓመት ቤተ ክርስቲያን ተቃጥሏል ። = ዐቢይ አሕመድ ➞"አገሪቱ እንዳትረጋጋ እና ምርጫውን ለማደናቀፍ የተደረገ ዕቅድ ተከታይ ነው" ▪️ የካቲት 2018 ዓ. ም.፤ ➻ በአርሲ ዞን ከየካቲት 15/2018 ዓ. ም. ጀምሮ አንድ ሳምንት በሚሆን ጊዜ ውስጥ በተፈፀሙ ጥቃቶች ከ30 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። = በሽርካ ወረዳ ጃዊ ዋጩ ቀበሌ በተፈፀመው በዚህ ጥቃት 19 ሰዎች እንደተገደሉ የቤተ ክርስቲያን ኃላፊዎች እና ነዋሪዎች ተናግረዋል። = ቢቢሲ ያነጋገራቸውን ሦስት ምንጮች እንደተናገሩት፤ በማግሥቱ አርብ ከቀኑ 9 እስከ 10 ሰዓት ገደማ በዚሁ ቀበሌ በተፈፀመ ሌላ ጥቃት ደግሞ ስምንት ሰዎች ተገድለዋል። = አምስት ሰዎች ደግሞ ታግተው ተወስደዋል። = ማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ. ም. ደግሞ በመርቲ ወረዳ ፈቀርሳ ቀበሌ በተፈፀመ ጥቃት አራት ሰዎች ተገድለዋል = እሑድ የካቲት 22 ምሽት በተፈፀመ ጥቃት ደግሞ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ተገድለዋል። ▪️ ጥቅምት ወር 2018 ዓ. ም. ➻ በአርሲ ዞን በጉና፣ በመርቲ፣ በሽርካ እና በሆሎንቆ ዋቤ ወረዳዎች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች ላይ በተፈጸሙ ጥቃቶች 25 ሰዎች ተገድለዋል። = በጥቃቶቹ ከተገደሉት ሰላማዊ ሰዎች ውስጥ "ስምንቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት" እንደሆኑ አራት ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል። 4) በ2016 ዓም፡ አሩሲ፤ ▪️መጋቢት 2016 ዓ. ም.፤ = መጋቢት 16/2016 ዓ. ም. በአርሲ ዞን የዶዶላ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ሁለት አገልጋዮች ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው ተገድለዋል። = ሁለቱ አገልጋዮች ከአምስት ቤተሰቦቻቸው ጋር በጥይት የተገደሉ ናቸው፣ = መጋቢት 8 እና 15 በዞኑ የተለያዩ አካባቢዎች ሌሎች ሰዎች የተገደሉባቸው ጥቃቶች ተፈፅመዋል። = ከመስከረም 2016 ዓ. ም. ወዲህ በሽርካ ወረዳ ሶሌ ሚካኤል፣ በዲገሎ ማርያም፣ በሮቤ እንደቶ ደብረ ምጥማቅ ማርያም አብያተ ክርስቲያናት በአካባቢው ከ80 ያላነሱ ሰዎች ተገድለዋል። = ከተገደሉት ምዕመናን 28ቱ በሶሌ ዲገሉ እና ጢጆ ለቡ በተባሉ ቀበሌዎች ከየቤታቸው ተወስደው የተገደሉ ናቸው። = ሰለባዎች ዕድሜያቸው ከሃያ ስምንት ቀን ጨቅላ እስከ 70 ዓመት አዛውንት ይገኙበታል። ▪️ኅዳር 14 እና 17/2016 ዓ. ም. ➻ ሬውተርስ በአካባቢው ታጣቂዎች በሦስት መንደሮች ላይ በፈፀሙት ጥቃት ቢያንስ 36 ሰዎች ተገድለዋል።
2
42
62
1,252
Officially reported Drone/ air strikes by the OPDO/PP Regime on Amhara [data Summary per AAA + AFNM+ UNHCR + Wikipedia tracker] ☝️[ይሕ የድሮን/አየር ጥቃቶች መረጃ፡ በአንድ ሥፍራ ላይ በተደጋጋሚ የተደረጉ ጥቃቶችን እና የጉዳት ሪፖርት ያልቀረበባቸውን የአየር ጥቃቶች መረጃ አያካትትም] A) Aug- February ,2023 : 1) Aug 4-31, 2023 ➻ Aug 13 Finote Selam, West Gojjam: ➻ 26-30 killed, 55+ injured ( town center/public square) / (first major after SoE declaration Aug 4) 2) Sep 2023 (Federal repositioning) 3) Oct 16 - Nov 2023; ➻ Nov 9 Waber, East Gojjam: ➻ 13 killed, primary school. 4) Nov 30 Wegel Tena: ➻ 5 killed incl doctor. (Buildup to 53 total) 5) Dec 5 Wegel Tena: ➻ 10 killed residential/militia corridor B) 2024: (Feb- Dec) 1) Feb 19, 2024 — Sasit, North Shewa: 30+ killed, 18 injured — passenger truck hit (deadliest single 2024) 2) Throughout 2024: Pattern shifts to trucks, schools, health compounds — AAA says drones used to block movement + punish communities suspected of supporting Fano 3) Nov 5, 2024 — Durbete, West Gojjam: - Multiple dead incl civilians + militants, Fano training area allegation 4) Dec 2024 — Bilbala, Lasta, North Wollo: - 83-yr-old woman killed, - 2 health workers injured on same compound 👇 Aug 2023- 2024 Summary; = 152 drone/airstrikes = 1,076 casualties incl 823 killed, 253 injured. (AAA says this is small % of actual due to telecom blackout) ➻ Targeting: Not frontlines ,civilian gatherings: [Finote Selam town square, Waber school, Wegel Tena clinic area, Sasit truck] ➻ Casualty rate: 433 killed / 53 strikes = 8.1 dead per strike (high for drone war) ➻ Geography: 16 zones across Amhara (+ Oromia 200 massacres total in same period per AAA) C) Early 2025: 1) Feb 15, 2025 — Robit, Ambassel, South Wollo: - 4 killed incl 3 children, residential house 2) Feb 2025 — Zenbo Kebele, Efrata Gidem, North Shewa: - 3 killed incl pregnant woman + 6-yr daughter 3) April 2025 — Gedeb, East Gojjam: ( >100 killed — crowd cleaning school for new semester incl teachers/students /worst 2025 incident) 4) May-October , 2025 (Communications blackout, No official reports) D) 2026 (Jan- Oct) 1) Jan-May 2026 — Major Escalation: AAA recorded: = 217 casualties ➻ 135 aerial strikes, ➻ 117 dead, 100 injured = across 110 districts, 21 zones. Civilian sites deliberately hit: - Feb 15 — Wereta, Fogera - Feb 22 — Shawra, Alefa - Apr 1 — Mekane-Eyesus, Estie - Apr 5 — Feres-Bet, Dega-Damot - Apr 19 — Jama - May 7 — Wegeda - May 13 — Mahderemaryam Targets: schools, health centers, ambulances, worship sites, homes. 2) June-July-Aug 2026 — Schools & Monasteries wave: - AAA: 62 incidents - >77 aerial strikes (July-Aug) - June = 112 killed, plus ➻ July 1 — Qidist-Bethlehem Kebele, Tach-Gayint, South Gonder: Drone on school ➻ July 3 — Kiremu, Gida-Ayana, Limu-Gelila, East Wollega:* Bombardment (in Oromia, Amhara IDPs) ➻ July 22 — Ghion-Abay St Arsema Monastery, Borena-Sayint:* Monastery hit ➻ Aug 10-11 — Raya-Alamata District: Schools hit 3) Sep-Oct 2026: ➻ >24 aerial strikes incl Sana school ▪️Oct 29 2026: ➻ Jari 2 = 61 killed / 123 critically injured ➻ Goncha = 5 killed / 9 injured, ➻ Enemay school destroyed ------ Pattern: ▪️ Federal Air Force under Lt. Gen. Yilma Merdassa — disproportionately hits education facilities, dozens of child casualties, extensive property loss ▪️ Aug 2023-Aug 2024 ➞ the foundation year ▪️Sep-Dec 2024 ➞ 99 strikes in 96 days (almost 1 strike per day: 390 killed) ▪️Jan-May 2026 ➞ 135 strikes, 117 dead) = July-Aug 2026 ➞ >77 strikes ▪️Sep-Oct 2026 ➞ >24 strikes + Sana school Oct 20)
23
2
36
1,123
#DronAttackOnCivilians ሰው ስንቴ ይበደላል❓ የኦሕዴድ-ብልፅግና አገዛዝ ዛሬ ከቀኑ ሰባት ስዓት ገደማ፡ በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለድሬ ወረዳ ከሐይቅ ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ቦታው ቱርክ ካምፕ፡ በተባለ የተፈናቃዮች መጠልያ ላይ የድሮን ጥቃቶች ፈፅሟል። ከወለጋና አዲስአበባ ተፈናቅለው በዚሁ ስፍራ በድንኳን በሚኖሩበት በተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል ፣ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። 1) ከኖሩበት የቢዛሞ/ወለጋ ቀያቸው፣ ወገኖቻቸውንና በቅርብ የሚያውቋቸውን ገድለው፣ አካል አጉድለው፣ ሀብት ንብረታቸውን ሲያወድሙባቸውና ሲዘርፉባቸው፡ "ቀንቷቸው" በሕይወት ተርፈው የተፈናቀሉ ነበሩ። 2) ከተፈናቀሉበት ወጥተው በቅርብ ርቀትና በመሐል አገር እንዳይኖሩ ከለከሏቸውና አገር አቋርጠው በዚህ ቦታ ተገኙ። 3) ባገኙት ሥፍራ ድንኳኖች ዘርግተው (ፎቶ)፣ ለዕለት የሚረዳቸው ባይኖርም እንደነገሩ እየኖሩ ነበር። 4) ይሔ ሁሉ ያልበቃው አገዛዝ በድንኳን ማረፊያቸው ላይ ተደጋጋሚ የድሮን ሚሳየሎች ተኩሶ ደበደባቸው። ሰው ስንቴ ይበደላል❓ ይሕንን አገዛዝ ነው፡ "ቀዳሚ ጠላት ነው ሁለተኛ ጠላት?" በሚል የሚሟገቱ ወንድም እሕቶችን የምናየው። --- ፎቶ 1&2 - የመጠልያ ጣቢያው ከጥቃቶች በፊት ፎቶ 3&4 - ጥቃት የተፈፀመባቸው መጠልያዎች
7
82
5
120
2,890
ለመረጃ ያሕል፦ 👇 CAATSA SANCTIONS AND THE S-400 SYSTEM The United States applies sanctions under *CAATSA (Countering America's Adversaries Through Sanctions Act, Section 231)* to countries that purchase major Russian defense hardware like the *S-400 mobile surface-to-air missile system.* Countries Impacted by S-400 Sanctions & Actions 1) Turkey - *Sanctions Imposed:* December 2020 by the U.S. State Department targeting the Presidency of Defense Industries (SSB), including a ban on all U.S. export licenses and authorizations to the agency, plus asset freezes and visa restrictions on SSB President Dr. Ismail Demir and top officials. - *Additional Action:* Expulsion from the F-35 Joint Strike Fighter program in July 2019. - *Current Status:* Turkey has explored transferring or relocating its S-400 systems (such as potentially to Qatar or the UAE) to satisfy U.S. requirements and seek readmission to the F-35 program, though discussions remain complex. 2) China - *Sanctions Imposed:* September 2018 against the Equipment Development Department of the Chinese Ministry of Defense and its director for purchasing Russian Su-35 fighter jets and S-400 surface-to-air missile systems. - *Measures:* Transactional and financial sanctions under CAATSA, marking the first time a third country was penalized under the act for dealings with Russia's defense sector. 3) India - *Status:* Signed a multi-billion-dollar deal in 2018 for five S-400 units and has taken delivery of systems. - *U.S. Response:* While Washington has discouraged the purchase and warned of potential CAATSA consequences, the U.S. has not officially applied full CAATSA sanctions against India, weighed against broader strategic partnership considerations. Online consensus notes a prolonged ambiguity regarding whether a presidential waiver or deferred enforcement applies. ▪️Core Legal Basis (CAATSA Section 231) ➻ *What it targets:* Significant transactions with entities part of, or operating on behalf of, the defense or intelligence sectors of the Russian Federation. ➻ Potential Penalties: - Restrictions on U.S. Export-Import Bank assistance - Bans on U.S. export licenses and technology transfers - Prohibitions on U.S. bank loans and foreign exchange transactions under U.S. jurisdiction - Asset freezes and visa bans on key leadership tied to the transaction
4
8
1
27
4,688