ኦሕዴድ ሥልጣን ላይ እስካለ ድረስ አባቶቻችን የሰሯትን አገር እኛና ልጆቻችን እንደማንኖርባት ስላረጋገጥን የሚያሰጋን ነገር አይኖርም። ኦሕዴድን ማስወገድ ምርጫችን ሳይሆን ግዴታችን ነው።
ጌታቸው ረዳ እና ጃዋር መሐመድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የወታደርና የጦር መሳሪያ አመላላሽ መሆኑን ትናንት በዚህ መልኩ ሲናገሩ ነበር። አየር መንገዱ ላይ ሲዝቱ ነበር።😂
ለዐቢይ ይሄን ሜዳሊያ ያሸለሙት አገኘሁ ተሻገርና መላኩ አለበል ነበሩ። ዛሬ ግን "ሰካራሞች" እና "ሌቦች" ብሎ አባረራቸው።😂
ምን ለማለት ፈልጌ ነው?
ልፋ ብሎህ እንጂ ለዐቢይ ሕዝብን በግዳጅ በማሰለፍም ሆነ ሜዳሊያ በመሸለም የምታስከብረው ቅንጣት ታክል የሕዝብ ጥያቄ ቀርቶ የግለሰብ ጥቅም አይኖርም።
እንደ ትግራይ የዞን ከተሞች ሁሉ ገጠሩንም ትተውለት የሚወጡ መስሎት በድል አድራጊነት መንፈስ ወደ ተምቤን እና ሐውዜን ከተንቀሳቀሰው የዐቢይ ታጣቂ መሀከል የተመለሰ አለመኖሩን ሰምተናል😭
"ዐቢይን የምንደግፈው የሰሜኖች በድሮን እና በመድፍ መንኮታኮት በቀጣይ በእነሱ በኩል የመጣውን ሃይማኖት፣ ባሕል እና እንስ ሳዊ ሥርዓት ሙልጭ አድርገን ለማጥፋት ስለሚያስችለን ነው!" የዐቢይ አማሮችና ተጋሩዎች ይሄን የከማል ገልቹን ውዳቂ ጽሑፍ አንብበውት ይሆን?
🤖 Made with AI
የፕሮስፐሪቲ አማኝ ስትሆን እንደ አገር የምታደናግረው አንሶ ከሴክሬታሪ ማርኮ ሩብዮ ተደውሎ የተሰጠህን ማስጠንቀቂያ አምነህ በመቀበል ፈንታ "አሜሪካ ድጋፏን ገለጸችልኝ" እያልክ ትፈነጥዛለህ። ከሚመር እውነት ይልቅ ጣፋጭ ቅዠትን ትመርጣለህ። ማስረጃውን ከታች ታገኘዋለህ! እግዚኦ ቅሌት😀👇














