This is the official Twitter account of the Ministry of Health of the FDRE. Our vision is to see healthy, productive & prosperous Citizens of Ethiopia.

Addis Ababa, Ethiopia
Joined February 2013
የፖሊዮ (ልጅነት ልምሻ) በሽታ #healthtips #polio ______ 👉 የበሽታው ምንነት ▪️ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ More👇👇 facebook.com/share/p/1CB2CWT…
1
816
እነዚህን ምልክቶች ያውቃሉ? ▫️የጡት እብጠት ወይም ጠንካራ ነገር፣ ▫️የጡት ቅርፅ ወይም መጠን መለወጥ፣ ▫️ከጡት ጫፍ ያልተለመደ ፈሳሽ መውጣት፣ እነዚህን ምልክቶች ካዩ የጡት ካንሰር ሊሆን ስለሚችል በፍጥነት ወደ ሕክምና ተቋም ይሂዱ! #BreastCancer
1
3
6
4,415
ልጆቻችንን ዛሬ በፋብሪካ ከተቀነባበሩና ከታሸጉ ምግቦችና መጠጦች መከልከላችን፣ ለወደፊት ጤናማ ህይወታቸው የምናስቀምጠው ትልቅ መሰረት ነው። ለበለጠ መረጃ ወደ 952 በነፃ ይደውሉ! #unhealthydiet
6
19
1,817
ፖላንድ የኢትዮጵያን የጤና ስርዓት ለማጠናከር በድንገተኛ ሕክምና አገልግሎት ዘርፍ የምታደርገዉን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች። facebook.com/share/p/19jZK81…
6
1
27
5,282
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የነበሩት ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አዲስ ለተሾሙት ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው የሥራ ርክክብ አደረጉ። facebook.com/share/p/1Diuqvc…
2
7
1
37
5,208
በኢትዮጵያ መከላከል የሚቻል የእናቶችና ጨቅላ ሕፃናት ሞትን የመቀነስ ሂደትን ለማፋጠን የተዘጋጀው የቢጊኒንግስ ፈንድ (The Beginnings Fund) ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሄደ። facebook.com/share/p/1Ek98U5…
5
19
2,721
የ2019 የሰንድቅአላማ ቀን “ሰንደቅአላማችን ለህብረብሄራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ሃሳብ በጤና ሚኒስቴር ተከበረ። facebook.com/share/p/1CWax8E…
4
38
3,765
የአእምሮ ጤና ቀን "እውነተኛ ድምፆች ለእውነተኛ ለውጥ፡ የህይወት ተሞክሮ ተደማጭነትን ማረጋገጥ" በሚል መሪ ሐሳብ በኤካ ኮቴቤ ሆስፒታል ተከበረ። facebook.com/share/p/1CvVoXg…
1
12
2,142
እንኳን ደስ አላችሁ! ክብርት ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፣ ክብርት ወ/ሮ ሰሃረላ አብዱላሂ እና ክቡር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው ከ30/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ሆነው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል።
4
3
2
45
5,630
ዓይንዎን ይውደዱ ፤ እይታዎን ይጠብቁ! Ija Keessan Mararfadhaa; Agartuu Keessan Kunuunfadhaa የዓለም የእይታ ቀን Guyyaa Qaroo Addunyaa መስከረም 28, 2019 Fulbaana 28, 2019 #WorldSightDay
9
1,087
እንኳን ደስ አለዎት! ክብርት ደ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነዉ በድጋሚ ተሹመዋል! facebook.com/share/p/1EPQf2F…
13
34
2
253
10,045
በጤና ተቋም በመውለድ የልጅዎን የመጀመሪያ ክትባቶች በወቅቱ ያስጀምሩ! ክትባት ለጤናማ ትውልድ! #ImmunizationAwareness
1
3
1,618
ሀገራችን ኢትዮጵያ አምስትኛውን ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የማህበረሰብ ጤና ጉባኤ (CPHIA 2026) ከኅዳር 14–18 ቀን 2019 ዓ.ም. /23–27 November 2026/ በአዲስ አበባ ታስተናግዳለች። facebook.com/share/p/1EnATdx…
1
1
10
2,239
በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሰየማቸው የተሰማንን ደስታ እየገለፅን መልካም የስራ ዘመናት እንዲሆንላቸው እንመኛለን።
2
23
1,624
Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan! እንኳን ለእሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #Irrecha
1
3
9
1,632
𝗘𝘃𝗶𝗱𝗲𝗻𝗰𝗲 𝘁𝗼 𝗣𝗼𝗹𝗶𝗰𝘆 𝗮𝗻𝗱 𝗣𝗿𝗮𝗰𝘁𝗶𝗰? 𝑾𝒆𝒃𝒊𝒏𝒂𝒓 01: 𝑬𝒃𝒐𝒍𝒂: 𝑬𝒗𝒊𝒅𝒆𝒏𝒄𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝑳𝒆𝒔𝒔𝒐𝒏𝒔 𝒇𝒐𝒓 𝑪𝒍𝒊𝒏𝒊𝒄𝒂𝒍 𝒄𝒂𝒓𝒆, 𝑷𝒓𝒆𝒑𝒂𝒓𝒆𝒅𝒏𝒆𝒔𝒔 𝒂𝒏𝒅 𝑹𝒆𝒔𝒑𝒐𝒏𝒔𝒆 REGISTER / JOIN bit.ly/46VJklf
2
11
3,084
ሁሉም ሰው ኦክስጅን ያስፈልገዋል፤ አንዳንድ ሰዎች ግን ትንሽ ተጨማሪ ያስፈልጋቸዋል! የዓለም ኦክስጅን ቀን፣ በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ ይከበራል መስከረም 22፣ 2019 ዓ.ም October 2, 2026
1
2
10
1,679
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በክልሉ ውስጥ ካሉት ቢሮዎች አንደኛ በመውጣት ተሸለመ። facebook.com/share/p/1BcbKj6…
1
9
1,768
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከፓኪስታን አፍሪካ የኢኮኖሚ ምክር ቤት አምባሳደር ሃሚድ አሽጋር ጋር በጤና ልማት ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። facebook.com/share/p/1FAgPpx…
2
15
1,814
በፋብሪካ ተቀነባብረው የታሸጉና በውስጣቸው ከፍተኛ ጨው፣ ስኳርና የስብ ይዘት ያላቸው ምግቦችና መጠጦችን አዘውትሮ መመገብ ለሰውነት ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ከማሳጣቱም በላይ ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነታችንን ይጨምራል፡፡ #unhealthydiet
2
12
1,820