“ሊዘባበቱበትም ሊገርፉትም ሊሰቅሉትም ለአሕዛብ አሳልፈው ይሰጡታል፥ በሦስተኛውም ቀን ይነሣል አላቸው።”
— ማቴዎስ 20፥19🙌
ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥
³ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም።🙌🙌🙌
2
112
🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ብርሃኔ እና መድሃኒቴ ነው።
“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?”
— መዝሙር 27፥1
74
The rogue “Priests” spat on the forgiveness of the #EOTC and are working to dismantle one of the oldest churches! #GOE must NOT support & give cover to the illegitimate bishops in attacking the One Legitimate Holy Synod, The Patriarch & the #EOTC followers #OrthodoxUnderAttack
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን: ሰማዕት፡ ለሆኑ ፡ ክርስቲያኖች፡ የዕውቅናና፡ የፍትሃት፡ ስርዓት ፡እንዲደረግ፡ ጥፋቱን፡ የፈጸሙ ወንጀሎችን፡ መንግስት ለፍርድ፡ እንዲያቅርብልን፡ እንጠይቃለን:: #OrthodoxUnderAttack #EOTCUnderAttack #EOTC
2
168
The 3 archbishops accused of illegal ordination & breaking the ecclesiastical dogma of the church presumably repented & agreed 2 the terms of reinstatement decreed by the HolySynod 2 days b4 declaring a "new synod" had been formed. An unholy act by unholy men #OrthodoxUnderAttack
1
80
. @AbiyAhmedAli ሕግ ይከበር! ሕገወጦችን በታጣቂ መደገፍን አቁም፣ ሕገወጦች ከ #EOTC ስርአት ውጪ የማይገባቸውን ልብሰ ክህነት ለቤተክህነት ያስረክቡ፣ በሕገወጥ መንገድ ጥሰው የገቡበትን መንበረፓትራሪክ ለቀው ይውጡ‼️ #OrthodoxUnderAttack #EOTCunderAttack
The safety of the Patriarch, His Holiness Abune Mathias and the bishops ordained by Holy Synod is currently under threat as the central office & residence of our holy fathers, is under occupation by the rogue bishops who refuse to leave #OrthodoxUnderAttack
65
መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።
² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። 1/3
1
2
89
"It's not enough to just survive something, right? That's not the point of life. You've got to thrive, you've got to feel happy."
✨💗✨💗✨💗✨💗✨💗✨
#MeghanMarkIe #PrinceHarry
#HarryandMeghanonNetflix
#WeStandWithMegan #Meghan




