Piassa Tube (@PiassaTube25) header
Piassa Tube (@PiassaTube25) profile picture

Piassa Tube: Your insight into Ethiopia's social, economic & political landscape.

Joined March 2025
Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)Photo by Piassa Tube (@PiassaTube25)
ከልካይ ያጣ ሰው! ሲቃዥ «ተው» የሚለው ጠፍቶ ነው? «ሥራ የለም የሚሉት ዕድሉን ስለናቁት ነው፤ ሠራተኛ ጠፍቶ እስረኞችን በቀን እስከ 700 ብር እየከፈልን እናሠራለን» — በእውነት ይህ ቅዠት ነው! መካሪስ የለም እንዴ? #Ethiopia #ኢትዮጵያ #AbiyAhmed
1
3
10
283
ሀገር በሲሚንቶና በብልጭልጭ ነገር ሳይሆን በህግና በፍትህ ነው የምትገነባው። ህዝብን ከኖረበት ቀዬ እያፈናቀሉ፣ የፍትህ ሥርዓቱን እያፈረሱና ያመነውን ህዝብ እየካዱ ሀገር አይመራም። #ፍትህ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #Justice #RuleOfLaw #AddisAbaba
1
8
3
37
1,139
ሀገራችን የሚያስፈልጋት እውነታውን የሚጋፈጡ የህዝብ ሰዎች እንጂ የአገዛዙን እብደት እያጨበጭቡ የሚደግፉ አይደሉም። በሚኒሊክ ወንበር ላይ የተቀመጠው ህዝብን ሊጨርስ ሳይሆን እንደ አገልጋይ ሊያገለግል ነው። ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት:: #Ethiopia
1
1
4
267
ሀሳብን በነጻነት መግለጽ በአዲስ አበባ በይፋ የተከለከለ መብት ለመሆኑ ከወጣት አቤል በላይ ማስረጃ የለም። አንድም ወንጀል ተገኝቶበት የመያውቀው ይህ ወጣት በመንግሥት እና አጋሮቹ አነሳሽነት በተደጋጋሚ ለእስር ሲዳረግ ቆይቷል።
1
2
13
530
ኋላቀሩ አገዛዝ አሁንም እንደለመደው አፍኖታል።
36
የጉራጌ ሕዝብ ጥያቄ ግልጽና ሰላማዊ ነው። ራሳችንን እናስተዳድር፣ አካባቢያችንን እናልማ፣ ልጆቻችንን እናስተምር፣ በነፃነት ሠርተን እንኑር ነው ያለው። በጉራጌ ሕዝብ ላይ የሚደርሰው ጥቃት ይቁም። የንጹሐን ሞት በዝምታ አይታለፍ።
1
1
1
8
357
መንግሥት የሕዝቡን ደኅንነት ይጠብቅ፣ ጥቃቶቹን ይመርምር፣ ፍትሕም ይሰጥ።
1
1
50
የ24 ዓመት ወጣት ሆኲ የጀመርኩት የኮንዶሚኒየም ምዝገባ ዛሬ ወጣትነቴ አልቆ ዕድሜዬ እየገፋ ነው። የተመዘገብኩት ለራሴ ነው ወይስ ለልጆቼ? የቆጠብነው ብር ዋጋ አጥቷል፣ ቤቱ ግን የለም። እኛ ሳንኖርበት ዕድሜያችን አለቀ! ቤታችንን ስጡን! #Ethiopian
2
1
13
2,740
ለ14-20 ዓመታት ከጉሮሯቸው እየቀነሱ ለጋራ ቤት የቆጠቡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ዛሬም በቤት ኪራይና በኑሮ ውድነት እየተቃጠሉ ይገኛሉ! የሕዝብን መሰረታዊ የቤት ጥያቄ ችላ ብሎ በብልጭልጭ ፕሮጀክቶች መጣደፍ አግባብ አይደለም። #ኮንዶሚኒየም #Ethiopia
1
4
1
12
643
"በገዛ አገራችን ህዝባችን እየተገደለ፤ እየሞተ መማር አንችልም" የወለጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ድምጽ ነው። የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳን በመቃውም የጅማ ከተማ ነዋሪዎች ለተቃውሞ አደባባይ ውጥቶል ከህዝብ ጋር ታግሎ ያሽነፈ አገዛዝ በዓለም ታሪክ የለም!!
1
2
177
Coordinated military movements and expansion by the Oromia Special Force Geda Commando and Federal forces in and around Moyale are escalating tensions. The rights and safety of the local population must be protected immediately! #Moyale #Ethiopia #HumanRights #Oromia
2
2
321
በሞያሌ ከተማ በንጹሐን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍና መፈናቀል አፋጣኝ ምላሽ ይሻል! የፌዴራል መሣሪያዎችና ታንኮች ጭምር ጥቅም ላይ ውለዋል የተባለበት ይህ ጥቃትና የመንግስት ዝምታ አሳሳቢ ነው። ሕዝባችን ከቀያችን አይወጣም! ድምፅ ሁኑላቸው።
8
52
4
84
4,349
በአዲስ አበባ በኮሪደር ልማት ሰበብ የፈረሱ ንግድ ቤቶች፣ የናረ የቤት ኪራይ፣ የዋጋ ግሽበት እና ከአቅም በላይ የሆነ ግብር ነጋዴዎችን ለከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ዳርጓቸዋል። ሥራ እና ገቢ ያለው ማኅበረሰብን ማፈን ኋላቀር አስተሳሰብ ማሳያ ነው።
5
1
16
1,934
በወላይታ ሶዶ ከተማ በህግ ማስከበር ስም እየተፈጸሙ ያሉ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች በፍጹም ተቀባይነት የላቸውም። ሕግን ማስከበር ማለት ዜጎችን ማሳደድ፣ መብታቸውን መግፈፍ እና ማዋረድ አይደለም።
4
10
786
በኦሮሚያ ክልል የሚፈጸሙ እልቂቶች በራሱ በክልሉ መንግስት እንደሚመሩ አንጋሳ ከተናገረ ዛሬ 4 ዓመት ሆነው! የዛኔ እንኳ ቢያንስ የሃዘን መግለጫ ይወጣ ነበር፤ ዛሬ ግን ተጎጂዎችን ማከምና ለሞቱት ማዘን እንኳ ወንጀል ወደሚሆንበት ዘመን ደርሰናል።"
7
59
7
80
2,106
"ለሀገር ክብር እንቆማለን" እያሉ የሚዘላብዱት የብልጽግና አሸርጋዶች ዛሬ የገዛ ህዝባቸውን በውጭ ሀይል ሲያስጨፈጭፉ እንመለከታለን!
5
57
1
69
2,461
የህዝብን ደህንነት መጠበቅ ተስኗቸው በውጭ ቅጥረኞች ህዝብ ላይ የሚዘምቱ ይህ አስነዋሪ ድርጊት የአገዛዙን ራቁቱን የቆመ አምባገነነት በግልጽ ያሳያል። #Ethiopia #HumanRightsAbuses #Accountability
1
2
223
በመጀመሪያ የአዲስ አበባን ህዝብ ከሰፈሩ እና ካደገበት ታሪኩ አፈናቀሉት፤ በሲስተም እንደዚ አይነት አይናውጣ አምጥተው አሰፈሩበት። አላፍር ብሎ አሁን ደሞ እንደራሱ ከተማ የሰፈሮቹ ስሞች ካልተቀየሩ እያለ ነው። በቀጣይ ደሞ ስሞቹን መቀየራቸው
7
6
1
21
10,314
የማይቀር ጉዳይ ነው፤ እስከመቼው ዝም እንደሚባሉ ነው ግራ ሚገባን! የአዲስ አበባ ህዝብ በአንድ ላይ ሆኖ እነዝህን ሆዳሞች፣ ያዩትን ሁሉ የኔነው ባዮች ማስወገድ ይኖርበታል! የእናንተስ በዛ፤ እንደ አንበጣ የደረሰ ነገር መብላት ብቻ ሆነ እኮ ስራችሁ!
1
258
ከሆነ አይቀር አንዴ ዘምቶ ብመለሱስ🙁 የደሃውን ልጅ ብቻ እያፈሱ መውሰድ ብቻ ሳይሆን እናንተም ዘምታችሁ ብታሳዩን
2
3
241
ዝኑ ናት የምትመቸን:: ከጋሽ ፑቲን የጦር ኣውሮፕላን ተረክባ ትመጣና ቀጣይ እሁድ ምንም እንዳልተፈጠረ ሙሉ ወንጌል ታገለግላለች 🙂 ስንት ንፁሃን ግን በዚህ እንደሚሞቱ አስቡት
1
1
1
123
በአርሲ ንፁሃን የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ ምንም አይነት የሀዘን መግለጫ ያልተሰጠ ከመሆኑም በላይ፣ እንደ መንግስት የዜጎችን ደህንነት የመጠበቅና ጉዳዩን የማጣራት ኃላፊነት እንኳ አልተወጡም።
2
5
1
8
373
በዚህ ከባድ ወቅት ነጋዴው አብይ የራሳቸውን ፍልስፍና መጽሐፍ ሞስኮ ላይ በመሸጥ ላይ ይገኛሉ። ይባስ ብሎ ደግሞ በህዝብ ግብር የሚሰሩና ለንፁሃን ደም መፍሰስ ድምፅ መሆን የሚገባቸው የሀገር ሚዲያዎች፣ ይህንን
1
1
2
120
መምህራን ሥራ እየለቀቁ ነው! የ በሀገራችን ያሉ ትምህርት ቤቶች እና ተቋማት ከፍ ያለ የመምህራን እና የሠራተኞች ፍልሰት እያስተናገዱ ይገኛሉ። ሠራተኛን መተካት ቢቻልም፣ የጠፋውን እውቀት፣ የቆየ ልምድ እና የሥራ ግንኙነት መተካት ግን ከባድ ነው።
2
3
5
329
የዝቅተኛ ደመወዝ ክፍያ፣ የኑሮ ውድነት እና የሙያ ዋስትና ማጣት መምህራን ሙያቸውን እንዲለቁ እየገፋፋቸው ይገኛል። ይህ ሁኔታ ደግሞ በትምህርት ጥራት እና በትውልድ ግንባታ ላይ የማይተካ ጉዳት እያስከተለ መሆኑን ባለሙያዎች በስፋት እየጠቆሙ ነው።
38