D.G, NISS of FDRE

Addis Ababa, Ethiopia
Joined July 2014
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14/2/ለ/ መሠረት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ባስተላለፈው ውሳኔ እና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰጠው ሥልጣን መሠረት፣ የኢፌዴሪ መንግሥት የትግራይ ክልልን የሚያጸና ውሳኔ ወስኗል። እንደሚታወቀው፣ በትግራይ ክልል ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት ለመፍታት የተደረገው ተደጋጋሚ ጥረት በሕወሐት ዕንቅፋትነት የተነሣ ሳይሳካ ቀርቷል። ሰላምን ያልፈለገው የሕወሐት አመራር ለአራተኛ ጊዜ የጀመረው አውዳሚ ጦርነት ለአራተኛ ጊዜ በሕወሐት ሽንፈት ተጠናቋል። የትግራይ ሕዝብ የራቀውን ሰላም እንዲጎናጸፍ፣ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲረጋገጥ፣ እንዲሁም ላለፉት በርካታ ዓመታት ያላገኛቸውን የልማት ትሩፋቶች ለማጣጣም እንዲችል ከግጭት አዙሪት መውጣት አለበት። ለዚህ ደግሞ በፌዴሬሽኑ ውስጥ የሚገባውን ቦታ አግኝቶ ሰላሙን ማስከበር፣ ትኩረቱን በልማት ላይ ማድረግና ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ጋር በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ጸንቶ መኖር አለበት። እነዚህን ሁኔታዎች ባጠረ ጊዜ ለማመቻቸት እንዲቻል የትግራይ ክልል የፌዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሠረት ተመሥርቷል፡፡ ይህ የትግራይ ክልል የፊዴራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 6 ወራት ትግራይን የሚያስተዳድር ይሆናል። ዋና ተግባሩ፦ 1. በትግራይ ክልል ውስጥ ተፈጥሮ ያለውን የሰላምና የመረጋጋት ችግር በፍጥነት በመፍታት የተረጋጋ ሁኔታን መፍጠር፣ 2. የፈረሱ የመንግሥት መዋቅሮችን መልሶ በመዘርጋት ሕዝቡ የመደበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚሆንበትን ሁኔታ መፍጠር፤ 3. በጦርነት ምክንያት የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን በመጠገንና ፈጥነው ወደ ሥራ እንዲገቡ በማድረግ በሀገር ደረጃ የሚታዩ የልማት ትሩፋቶች ትግራይ ውስጥም መስፋፋት የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት፤ 4. የተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ወደየቀያቸው መመለስ፤ 5. በክልሉ ውስጥ ተቋርጠው የነበሩ ማኅበራዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ ማድረግ፤ 6. እንዲሁም የተረጋጋ የፖለቲካ ሁኔታ ተፈጥሮ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ነጻና ግልጽ ምርጫ ተከናውኖ ትግራይ የፌዴሬሽኑ መደበኛ አካል የምትሆንበትን ሁኔታ ማመቻቸት፤ 7. ከፌዴራል የመከላከያ፣ የፖሊስና የደኅንነት ተቋማት እንዲሁም ከትግራይ የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት ከክልል እስከ ቀበሌ ባለው መዋቅር ውስጥ የተረጋጋ ሁኔታ እንዲፈጠር፣ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን በማስረከብ ወደ ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለሱና ተሐድሶ እንዲያደርጉ ሁኔታውን ማመቻቸት፣ የክልሉን የጸጥታ መዋቅር እንደ አዲስ የማዋቀር ኃላፊነት ይኖረዋል፡፡ 8. ሰላም እንዲጸና ፣ የሕዝቡ ሥነ ልቡና እንዲስተካከልና ወደ ልማትና የመልሶ ግንባታ ሥራ ለመግባት የሚያስችለው ዝግጁነት እንዲኖረው ማድረግ፤ 9. የሚዲያ ሥራዎችን የማስተባበር፤ በየደረጃው የሚደረጉ የሕዝብ መድረኮችን የማዘጋጀት፤ 10. ለቀጣዩ ምርጫ ሰላማዊና አካታች እንዲሆን የሚያስችሉ ተግባራትን የማከናወን ኃላፊነት አለበት፡፡ የባለአደራ አስተዳደሩ በሚያከናውናቸው ሁሉም ተግባራት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች፣ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት፣ የትግራይ ሕዝብን መሠረታዊ ጥቅሞች መሠረት ማድረግ አለበት። በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት እስከሚቋቋም ድረስ የክልሉን የዕለት ተዕለት አገልግሎቶች ከማቅረብና ለቀጣይ ምርጫ አስቻይ ሁኔታዎችን ከመፍጠር በዘለለ ረዘም ያለ ስትራቴጂያዊ አንድምታ ባላቸው ጉዳዮች ላይ አይንቀሳቀስም፡፡ ተግባሩንም ከፌዴራል መንግሥት በሚሰጠው አቅጣጫ እና መመሪያ መሠረት ያከናውናል። የባለአደራ አስተዳደሩ ዋና አስፈጻሚዎች 1. አቶ አሰፋ አብርሃ ሐጎስ የአስተዳደር እና የሕዝብ አገልግሎት ዋና አስፈጻሚ 2. ⁠ዶክተር ቴዎድሮስ አረጋይ ወ/ሥላሴ - የኢኮኖሚ እና መልሶ ግንባታ ዋና አስፈጻሚ 3. ⁠ብ/ጄ ገብረ እግዚአብሔር በየነ ኃይሉ - የጸጥታና ሰላም ዋና አስፈጻሚ 4. ⁠አቶ ረዳኢ ኃለፎም ወ/ሥላሴ - የፖለቲካ እና ሕዝብ አደረጃጀት ዋና አስፈጻሚ 5. ⁠ዶክተር ሽሻይ አማረ - የመቐለ ከተማ ከንቲባ በመሆን ተሹመዋል። ለሚያከናውኗቸው ሁሉም እንቅስቃሴዎች የፌዴራል መንግሥቱ መመሪያ፣ አቅጣጫ፣ ድጋፍና ክትትል ይደረግላቸዋል።
45
189
45
634
106,986
I welcome H.E. Salva Kiir Mayardit, President of the Republic of South Sudan, on his two-day official visit to Ethiopia. This visit underscores the strong and enduring ties between our two nations. I look forward to productive discussions that will further strengthen our cooperation and mutual interests.
58
335
15
1,297
41,895
ምን ተፈጥሮ ይሆን በማለት ለተወዛገቡ ወዳጆች facebook.com/share/p/1E3RRgy…
16
10
2
106
12,273
خطاب تهنئة بمناسبة حلول شهر رمضان المبارك
151
221
31
1,000
154,942
Received His Highness Prince @FaisalbinFarhan Al Saud, Minister of Foreign Affairs of the Kingdom of Saudi Arabia, today for productive discussions on a broad range of bilateral and multilateral issues. Our talks focused on strengthening the longstanding ties between our two countries, expanding cooperation across key sectors, and enhancing coordination on regional and global matters of mutual interest.
1,016
480
147
2,103
2,147,967
Dine for Generations - Denbi Eco Lodge in South West Ethiopia
87
409
50
1,436
51,855
To sustain Ethiopia’s rapid aviation growth and Ethiopian Airlines’ expanding global network, a new mega hub is being developed alongside Addis Ababa Bole International Airport, which is nearing its expanded capacity of 25 million passengers annually. This multi-airport strategy aims to future-proof Ethiopia’s role as Africa’s leading air transport gateway. Bishoftu International Airport (BIA) will be the largest aviation infrastructure project in Africa’s history. It aligns with Ethiopia’s national economic reforms, industrialization agenda, and long-term aviation strategy. The project will strengthen Ethiopian Airlines’ global competitiveness, enhance Africa’s connectivity under the AfCFTA framework, expand trade and tourism corridors, and position Ethiopia as a premier intercontinental hub. Located about 40 km southeast of Addis Ababa at an altitude of 1,910 meters, Bishoftu offers optimal conditions for aircraft performance and efficient handling of both origin-destination and transit passengers. Proximity to the capital ensures seamless integration with the existing aviation ecosystem. The first phase of the airport will handle 60 million passengers per year, with an ultimate master plan capacity of 110 million passengers annually, placing Ethiopia among the world’s top aviation hubs.
203
690
126
2,270
199,531
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ላይ ያተኮረው ወግ youtu.be/buC1-gn6rPw
79
257
18
794
81,933
በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ ክፍል አንድ youtu.be/EMZ3VARtIWQ
97
297
16
873
43,089
በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያየሁት ነገር፤ ሰው የጠራ ራዕይ ካለው ፣ በከፍተኛ ዲሲፕሊን የሚሠራ ከሆነ አንድን ነገር ባየው ልክ ማሳካት እንደሚችል ፤ ኢትዮጵያ ብቃት ያላት ሀገር እንደሆነች ነው።
156
455
51
1,525
53,780
Africa has spoken with one voice at the 2025 UN Climate Change Conference (COP 30) in Belém, Brazil and the world has listened. Ethiopia extends its heartfelt gratitude to the African Group of Negotiators for their unanimous endorsement of Ethiopia’s bid to host COP 32 in Addis Ababa in 2027. We are grateful for the opportunity that the Conference of the Parties is giving us to spearhead the collective effort to tackle one of the most daunting challenges faced by humanity. We are honored to be entrusted by the global community with such an important responsibility. This recognition reflects confidence in Ethiopia’s leadership in climate action and its capacity to host major global events. Ethiopia remains fully committed to delivering a robust and meaningful outcome and inclusive COP 32 that advances collective action against climate change. Building on the momentum of the Second Africa Climate Summit, Ethiopia will continue to champion Africa as a continent of solutions and a committed partner in the global effort for a sustainable future.
223
595
83
1,946
124,477
ኢ. ሊ. ወ. ኢ. ራጂኡን የሙፍቲ ኡመርን እረፍት በመስማቴ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል። እንደ ሰው፣ እንደ ኢትዮጵያዊ ፣ እንደ ሙእሚንና መሪ ግዙፍ ስፍራ ነበራቸው። እረፍታቸው የሚያጎድለውም በእጅጉ ነው። ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃቸው።
29
42
6
235
11,702
በዓለም ዳርቻዎች የሚገኙ በያይነቶች፣ ታሪክና ባህል ትውፊትና የተፍጥሮ ፀጋዎች ባንድ ላይ ተነባብረው የሚገኙባት ቱጃሯ ባሌ ለዘመናት መዘንጋቷ ሀገራችን አንዱን ክንፏን በማቀንጨር በአንዱ ብቻ ለመብረር በመሞከር ስትላጋ መክርሟን ያሳብቃል።
32
69
6
286
16,145
Following the handover of the model rural villages in the Halaba and Kembatta zones on Wednesday, today we have handed over those built in the Hadiya and Silte zones. These three-bedroom homes, equipped with biogas facilities for cooking, solar energy, chicken coops, and separate sheds for cattle, stand as symbols of our vision for prosperous rural communities where affordable homesteads are constructed using locally sourced materials. As a society, we may often suffer from an ingrained mentality that says “it’s not possible” whenever a new idea or ambitious project emerges. However, we must not fall into disbelief or denial of what has already been achieved and made tangible. Citizens must believe that change is possible and that by directing our resources toward the right priorities, we can indeed transform our communities. The work accomplished in the four zones of Central Ethiopia should be replicated across the region, and I count on the regional leadership to realize this grand task.
129
427
44
1,646
87,384
Breathtaking view at the peak of Hambericho Mountain in Central Ethiopia, Kembata Zone. Local initiative buttressed by the Federal support. Mugo Mountain, located in the same region of the Siltie Zone, is expected to follow suit. Kudos to the Kembata people and leadership.
28
77
1
322
14,279
For Africa, now is not the time to wait and watch. We have the people, creativity, and natural wealth to build a prosperous and fair future. What we need is to connect our efforts and act with common purpose.
115
414
34
1,590
63,929
What Ethiopia embarked on in September alone is a convergence of economic initiatives, including: GERD, Gas & fertiliser, which have positive strategic implications for the prosperity of the wider region, boosting self-sufficiency & industrial expansion beyond power transmission.
42
79
6
345
24,195
What a day, what an era of yet another high- Inaugarating 1st phase Ogaden NLG with prdn capacity of 111 million liters; launching the 2nd phase which will add 1.33 billion liters per year, plus 1,000 MW & huge Fertiliser Factory & Refinery ... is indeed phenomenal. Hooray!!
51
155
9
657
35,586
Redwan Hussien retweeted
My @CNNInternatDesk interview on Grand Ethiopian Renaissance Dam - one item I mention is that in today's world Egypt can no longer claim 100% control over the Nile when it doesn't contribute one drop of water into the river. video.snapstream.net/Play/83…
167
303
45
1,000
43,815