{ Medicine is not only a science ,but also an art ! .. }ፅናት ,እምነት ,ጥንካሬ ,መርህ የሳሚ መሰረታዊ ህግጋቶች ናቸው። {MAGA} I will always love you, America. 🇺🇸 🇮🇱

Joined September 2026
ብርጭቋቸውን እያጋጩ - '' ያው እንደለመዱት ለጥቂት ቀናት ሶሻል ሚዲያ ላይ አርሲ አርሲ ... ብለው ተንጫጭተው ዝም ይላሉ እንጂ ምን አባታቸው ያመጣሉ ሃሃሃሃ....!'' እንደሚባባሉ ሳስብ ....!😥 አለመፈጠር ይሻላል። . . . ዘሪሁን
4
4
71
More than 60 people have been killed in a series of attacks on Christians in Ethiopia's Oromia region, according to the country's Orthodox Church. The regional government said that it would take action against those responsible.
3
2
31
"ቀናችሁን ጠብቁ"
44
አለምአቀፍ ሚዲያዎች የአርሲውን ጭፍ*ጨፋ ሽፋን ሰጥተውታል‼️
4
6
197
ከላይ በድሮን እየጨ-ፈጨፈው ከታች እናቱን,ሚስቱን,ልጁን በወታደሩ እያስደፈረና እየገደሉት የገዳዮቹን ፎቶ ተሸክሞ "#ንጉሥ_ሆይ_ሺህ_አመት_ይንገሱ" እያለ ሰልፍ የሚወጣ ብቸኛው ሕዝብ አማራ ነው። ለዚህ ሕዝብ አሁን ሞት ያንሰዋል?🤔
1
8
181
አማራ እፎይ የሚለው በብአዴን መቃብር ላይ ነው። ብአዴን ሲሸነፍ፣ አማራ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያ እፎይ ይላል። ኢትዮጵያ ውስጥ ለደረሰው የፖለቲካ ውድመት ትልቁ ተጠያቂ ብአዴን ነው። የብአዴን ላንቃ ሲዘጋ፣ ሕዝብ እፎይ ይላል!!
1
5
1
19
418
More than 53 Ethiopian Orthodox Christians have reportedly been killed in attacks in Oromia. Thirty-six victims were buried in a mass grave in Chole, Arsi Zone. Church leaders warn that the violence is intensifying. Source: OCP #Ethiopia #Oromia #ChristianPersecution
2
1
100
መቆጣት ያልቻለ ህዝብ መቀጣት እጣፋንታው ይሆናል! ግፍና ግፈኞችን'በቃችሁ'ማለት ተስኖህ፣ወረፋ የምትጠብቅ ተራ ቁጥር ሆነሃል።ትናንት ከንፈር መጠህ በዝምታ ያለፍከው ዛሬ ያለእረፍት እየተገድልክ ነው.ነገ ተረኛው አንተ ነህ! #ምርጫውም_የራስህ_ነው
4
26
43
1,021
Sami_Amhara_ሳሚ_ዓምኃራ retweeted
At least 47 Orthodox Christians were killed in a late-night attack in Shirka Woreda, in Ethiopia’s Oromia Region, Borkena news reports. Armed groups surrounded farming families in their homes around 10:00 PM, blocked the exits, opened fire and set the houses on fire. Local sources told Borkena the attackers included local armed groups and others from the neighboring Bale Zone. Residents asked police to step in, but the outlet reports that officers did not act, saying they had no official orders. Families are now burying their dead among the ashes of their homes. Let us pray for an end to the persecution of Christians in Ethiopia. #EthiopiaNews #ChristianPersecution #OrthodoxChristians #ReligiousFreedom #PrayForEthiopia #shalomworldnews
140
1,535
107
3,019
77,935
የሰው ልጅ ማረጃ ቄራ የት ነው ከተባለ በኦሮሞ ክልል ይባላል። በተገኙበት እንደ እባብ አናት አናታቸውን የሚቀጠወጡት፣እንደ አንድ ዜጋም የማይቆጠሩት፣እንደ ቆሻሻ፣እንደ ጥራጊም የሚጠረጉት፣ክርስቲያኖች እራሳችሁን አድኑ ቅ/ሲኖዶስ ሚባል የለም !!
1
5
11
430
የጋራ ማንነት የፖለቲካ ንቅናቄ መነሻ ነው፤ ወደ ዘላቂ ለውጥ የሚያሸጋግረው ግን ግልጽ ዓላማ፣ የተደራጀ አመራርና ጠንካራ ተቋማዊ አቅም ነው። "The politics of Nationalism and Ethnicity " James G.Kellas እስኪ አንብቡት👇
1
6
217
እንዲህ እየገደለህ እያሳደደህ ስለ ገደልኩህ ሰልፍ ትወጣለህ ስትባል ምትወጣ ኢትዮ ካለህ መሞትህ /መገደለህ ልክ ነው ማለት ነው።
1
9
17
349
የብልፅግናው የሚዲያ ሚሊሻ በጋሴ ራሱን እያረካ ነው😂.... በ 2023 የተለጠፈን ልጥፍ ይዘው እየዞሩ ነው😂😂😂 ናቲሻ ተበላሽ
ሰበር ዜና‼️ወገንታት ከሜ/ጀ ዮሃንስ (ጆን መዲድ) ጋር በመሆን ኮረኔል ሃጎስም ተማርኳል:: እነዚህ ሁለት የህወሓት ጸረ ኢትዮጵያ ጠላቶች መጨረሻቸው ምርኮ ሆኗል::
2
1
2
292
የአሸናፊ ትውልድ መሪዎች💪
1
2
24
1,949
ብሔርተኝነት'' ''የእነዚያ ዘር'' ከማለት የተሻገረ ጥልቅ የሆነ ፅንሰ ሀሳባዊ ይዘት ያለው ፣ የአንድን የፖለቲካ ማህበረሰብ መፃኢ እጣፈንታ የሚወስን እና ህዝባዊ ትግሉ ከመነሻው እስከ መዳረሻው የሚኖረው ፍሰት የሚተለምበት ፍኖተካርታም ጭምር ነው።
1
1
5
218