Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
Ethiopia is targeting a 27 percent increase in irrigated wheat production to 18.9 million tonnes during the upcoming cultivation season ...
𝗥𝗘𝗔𝗗 𝗠𝗢𝗥𝗘: birrmetrics.com/government-t…
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
From Boardroom to Boot Camp: Forging Unity Through Shared Adversity‼️
Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed doesn’t just play by old and outdated norms; the recent government boot camp training is one of the many perfect examples of his disruptive leadership style. Unfortunately, those who are rigidly sticking to old traditions (like Shabia) simply don’t get it, and they continue to criticize his unconventional approach. Far from a mere publicity stunt, this military-style boot camp offers powerful team-building benefits by stripping away institutional hierarchy and fostering a culture of shared adversity. When high-level officials step out of their formal offices and into identical jumpsuits, traditional titles are temporarily erased, putting everyone on equal footing. Facing physically challenging and highly disciplined tasks together forces participants to rely heavily on mutual support, which rapidly builds trust, open communication, and collective resilience. Ultimately, this intense, shared experience breaks down bureaucratic silos and unites diverse leaders into a cohesive unit, translating directly into more synchronized and unified decision-making when they return to governance.
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
Is #Ethiopia really your enemy, in what way you drinking from the same river and you referred them as enemy?
حاليا احنا كمصريين لازم نفوق لنفسنا و نفهم التغييرات الكبيره الي حصلت في المنطقه
بعد مرحله الشيخ زايد و شراء معدات عسكريه لمصر عشان تساعدها في عمليه العبور سنه ١٩٧٣ لاستعاده سينا و قناه السويس
حاليا بقينا مجبورين نتعامل مع واقع بيشتري فيه اولاد الشيخ زايد اسلحه حديثه بمليارات الدولارات لعدو مصر الاقليمي اثيوبيا ..
اعتقد انه لو كان محمد بن زايد هو حاكم الامارات سنه ١٩٧٣ .. كان زمانه اشتري مواسير النابلم لصالح اسرائيل بهدف حرق الجنود المصريين اثناء عبور قناه السويس !!
لازم نفوق لنفسنا و نشوف هنتحالف مع مين ضد الامارات
لانها هي الي بدأت تشتغل ضد مصالحنا و ضد الامن القومي المصري ..
انا عارف ان الموضوع صادم
لكن السرعه الي هنفوق فيها من الصدمه و نشوف هنعمل ايه ضد تحركات الامارات الحاليه ضدنا .. هتكون احسن ..
التصرف بسرعه و بقوه ضدهم ..
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
Etiopía está en guerra, pero también es pionera.
El país se ha convertido en el primer país del mundo en prohibir por completo la importación de coches de combustión interna tradicionales (gasolina y diésel).
Aunque su normativa permite excepciones muy concretas para la importación y ensamblaje local de motores a gas de forma secundaria, la verdadera revolución del país es la electromovilidad.
Su ambicioso plan de transporte busca poner en circulación más de 450.000 vehículos eléctricos para el año 2030.
¿Por qué Etiopía ha tomado esta decisión radical?
El país sufría una grave escasez de divisas extranjeras, gastando miles de millones de dólares al año únicamente en importar combustibles fósiles.
A diferencia del petróleo, ahora Etiopía genera una enorme cantidad de energía eléctrica barata y renovable (principalmente hidroeléctrica) gracias a megaproyectos como la Presa del Renacimiento.
En la capital Adís Abeba, ya operan flotas de autobuses eléctricos que han reducido drásticamente la contaminación del aire y acústica.
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
I start reading a book titled ታላቁ ጥቁር: ኢትዮ - አሜሪካ ዘዳግማዊ ምኒልክ (The Great Black: Ethio-America of Menelik II), written by Ethiopian author ንጉሤ አየለ ተካ (Negussie Ayele Teka)
1 ኪሎ ስጋ በ2000 ብር 😳 የከተማው ስጋ ቤቶች ተሰብስበዋል | በጥቅምት አንድ አጥንት youtu.be/jGEFh_f_oZ4?si=Zs-J… via @YouTube
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
በዘራችሁ አይድረስ የሚባለው ዛሬ ነው‼️
👉"ትብብሩ ከተጀመረ በአንድ ሳምንት እንገባለን" ሲል የነበረው አማኑኤል አሰፋ፣
👉"2017 የፋኖ ዓመት ነው፤ ብልጽግና የሚቀበርበት ዓመት ነው" ስትል የነበረችው ወ/ሮ ዘመነች፣
👉"ማንም አያድናችሁም፤
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
CONGRATULATIONS, ADDIS ABABA! 🇪🇹
#AddisAbaba’s recognition with the 2026 Global Award for Sustainable Development in Cities is a proud moment for #Ethiopia, reflecting its progress and ambition in sustainable urban development.
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
ለሀገሬ መስዋዕት ሆኜ ትልቅ ደረጃ ባደርሳት እኔ ምንም አይቆጨኝም"
#ethiopianservice *ልጅ ሀምሳ አለቃ 👉 አባት ብ/ጄኔራል 👉ምክትል መቶ አለቃ
#ethiopianservicenews #Ethiopia #strongwomen #SoldierStory #america #africa #europe
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
As the first nation in Sub-Saharan Africa to harness such advanced military capabilities, Ethiopia has significantly strengthened its deterrent framework. Israeli Researcher Says Ethiopia's Su-35 Fighters Spark Anxiety in Egyptian Circles ena.et/web/eng/w/eng_9848600
When there is the need,
we will also be there ...
በአገር ቀልድ የለም!❗️🇪🇹🇪🇹
ለሁለንተናዊ ብልጽግና - ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው አመራር
የኢትዮጵያን ሥልጣኔ ለመገንባት እንችል ዘንድ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ አለብን፡፡ ሁለንተናዊ ብልጽግና ማለት ቁሳዊና መንፈሳዊ ብልጽግና፣ ባህላዊና ሞራላዊ ብልጽግና የተሸመኑበት ብልጽግና ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አመራሩ ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያስፈልገዋል፡፡ በአካል የዳበረ፣ በሞራል የጠነከረ፣ በዕውቀት የተሳለ፣ በጥበብ የበሰለ እንዲሆን ይጠበቅበታል፡፡ በተለይም በሀገር ፍቅር ስሜትና በሕዝብ ተቆርቋሪነት መንፈስ ግዴታዎቹን እንዲወጣ የሀገር አደራዋ ጥብቅ ነው፡፡
ወታደራዊ ሳይንስ፣ ልምድ እና ሕይወት የሰውን ልጅ ዓላማና ሰብእና በመቅረጽ ረገድ ተወዳዳሪ የለውም፡፡ የሰው ልጅ በአካልም፣ በመንፈስም፣ በሥነ ምግባርም፣ በአፈጻጸምም ዲሲፕሊናዊ እንዲሆን በማስቻል ለዘመናት ትውልድን ሲያዘጋጅ ኖሯል፡፡ ውጫዊና ውስጣዊ ማንነቱ የሠመሩለት ሰብእና በመቅረጽም ታላላቅ መሪዎችን አፍርቷል፡፡ ግዳጅን በብቃት መፈጸም፣ በዐርበኝነት መንፈስ አገልግሎት መስጠት፤ የሥራ ዲሲፕሊንን መቅረጽ፤ የጋራ ግብን በጋራ ማሳካት፤ ወትሮ ዝግጁነት፤ በተዋረድ አመራርን ማፍራት፤ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፤ ከላይ እስከ ታች በመናበብ ዓላማን መፈጸም፣ እና የመሳሰሉት ከወታደራዊ ሳይንስና ልምድ ሊወሰዱ የሚችሉ ዕሴቶች ናቸው፡፡
የመደመር መንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው፡፡ የመደመር ሥልጣኔ ታላቁ ስትራቴጂን ተግባራዊ ለማድረግ እንዲቻል፣ ከወታደራዊ ሳይንስና ሕይወት የምንቀስማቸው ዕውቀቶች፣ ክሂሎቶች እና ልምዶች አሉን፡፡ በተለይም ደግሞ በአንድ ሰዋሰው መግባባት፣ ሥነ ምኅዳርን በሚገባ መጠቀም፤ በተከታታይ ሕዝብን ለዓላማና ለተግባር ማነጽ፤ ለሕዝብ የገባነውን ቃል በሚገባ አከናውኖ መጨረስ፤ ከታች እስከ ላይ ያለውን መዋቅር ለሀገራዊ ዓላማ ማሣለጥ፤ ሀገርን በባለ አደራነት መምራት፤ ለምንምና ለማንም የማትበገር ጽኑ ሀገር መገንባት፤ ተተኪ ትውልድን ማፍራት እና የሀገርን ደኅንነት ምንጊዜም ማረጋገጥ የሚሉትን የስትራቴጂውን ሐሳቦች በተገቢው መንገድ ለመረዳትም ሆነ ለማስፈጸም ወታደራዊ ሥልጠናው የማይናቅ ሚና ይጫወታል፡፡
ወታደሮች ዒላማ፤ ሲቪሎች ደግሞ ዓላማ አላቸው፡፡ የሁለቱም ግብ ድልን ማስመዝገብ ነው፡፡ ሁለቱን ዲሲፕሊኖች በማገናዘብ ዒላማውንም የሚመታ፤ ዓላማውንም የሚያሳካ ትውልድ እንፈጥራለን፡፡
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
🇪🇹 𝗙𝗥𝗢𝗠 𝗥𝗜𝗩𝗘𝗥𝗦 𝗢𝗙 𝗣𝗢𝗪𝗘𝗥 𝗧𝗢 𝗥𝗢𝗔𝗗𝗦 𝗢𝗙 𝗧𝗛𝗘 𝗙𝗨𝗧𝗨𝗥𝗘: 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔’𝗦 𝗘𝗟𝗘𝗖𝗧𝗥𝗜𝗖 𝗩𝗘𝗛𝗜𝗖𝗟𝗘 𝗥𝗘𝗩𝗢𝗟𝗨𝗧𝗜𝗢𝗡 𝗜𝗦 𝗥𝗘𝗪𝗥𝗜𝗧𝗜𝗡𝗚 𝗔𝗙𝗥𝗜𝗖𝗔’𝗦 𝗘𝗡𝗘𝗥𝗚𝗬 𝗦𝗧𝗢𝗥𝗬
Read more: fanamc.com/english/93029-2/
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
🚨 ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ የምታደርገውን ጎጂ እንቅስቃሴ ማቆም አለባት!
ኢትዮጵያ ለሉዓላዊነቷ፣ ለሀገራዊ ደህንነቷና ለብሔራዊ ጥቅሟ ስትል የሚገጥሟትን ችግሮች ከሥረ መሠረታቸው ለመፍታት በቆራጥነት መንቀሳቀስ ይኖርባታል።
#Ethiopia #MulatuTeshome
Samuel Thomas 🇪🇹 retweeted
ህግዴፍ ና ኢሳያስ ለመዳን እየሞከሩ የሚመስላቸው አህ-ዮች ሰብሰብ👽😫😄😄😄 ኢሳያስ የሚሰጣቸውን ኮሾሮ ህይወታቸውን የምያተሰፈለቸው አይመሰለኝም










































