ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) header
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) profile picture

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007

Ethiopia, Addis Abeba
Joined January 2010
Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)Photo by ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm)
ጥቅምት 18 2019 ኢትዮጵያ ከሩሲያ አስራ ሁለት የሱ-35 4ኛ++ ትውልድ የጦር ጄቶች (Su-35 4++ Generation) መረከቧን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። t.me/ShegerFMRadio102_1/2701…
3
553
ጥቅምት 17 2019 የህብረት ስራ ማህበራት ከተቋቋሙ በኋላ ወደ ስራ ሲገቡ ውጤታማ የማይሆኑት በትክክለኛው መንገድ ስለማይመሩ ነው ተባለ። ይህንን ችግር ለመፍታትም የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ tinyurl.com/y9va8425
2
2
938
ጥቅምት 17 2019 በሀሰተኛ የዲጅታል ደረሰኝ እየተጭበረበርን ነው የሚሉ ነጋዴዎች ያጋጥማሉ ሸማቾች ክፍያ ፈፅመናል በሚል ዲጅታል ደረሰኝ በስልካቸው ቢያሳዩም፣ደረሰኙ ሃሰተኛ በመሆኑ ነጋዴዎች ለኪሳራ እየተዳረግን ነው ብለዋል tinyurl.com/yuhtc2b3
2
2
1,230
ጥቅምት 17 2019 የቤት ኪራይ ፣ የምግብ መጠጡን ዋጋ እየጠቀሱ ኑሮ ከበደን የሚሉ በርካታ ናቸው፡፡ መንግስት በበኩሉ ባለፈው ወር 14.9 በመቶ ሆኖ የተመዘገበውን የዋጋ ንረት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ ፣ ኑሮን ለማስተካከል… tinyurl.com/5n6j66up
2
784
#ሟሟሻ በአንተ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን በሌላው ላይ አታድርግ youtu.be/NNDOYTtK_do?si=naee…
4
601
ጥቅምት 16 2019 በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው ጥብቅ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተለያየ መለኪያ ለውጥ እየታየበት መሆኑ ይነገራል፡፡ እስካሁን ግን ከሚነገረው ባለፈ ይህንን ማየት አልቻልንም የሚል ጥያቄ ሲነሳ ይሰማል፡፡ tinyurl.com/3pmy36ye
1
3
1,563
#በዓሉ_ግርማ... የበዓሉ ግርማ የሕይወቱ የመጨረሻ ሰዓታት ላይ ትኩረት ያደረገው ቴአትር ከ11 ወር የዝግጅት ጊዜ በኋላ ተመልሶ ወደ መድረክ መጥቷል። ‘‘በዓሉ ግርማ – ቤርሙዳ’’ የተሰኘ ቴአትር በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ዳግም… t.me/ShegerFMRadio102_1/2698…
1
5
15
1,984
#መቆያ ዘረኛነትን የተዋጋው ማልኮም ኤክስ - በእሸቴ አሰፋ ጥቅምት 14 / 2019 youtu.be/N62u9xOssZY?si=MiG9… #mekoya  #esheteasefa #malcolmx
2
3
910
#ትዝታዘአራዳ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የሁለት ፅንፍ አድማስ - በአለማየሁ ገላጋይ ጥቅምት 14/2019   #tizitazearada youtu.be/XdPTUFzR37c
1
1
1,241