ቤሪቱ (@Berryyy_2) header
ቤሪቱ (@Berryyy_2) profile picture

🇪🇹 : @LFC 🫠🫶🏼 : ቅቅል 🤌🏼 : ☕️

Joined October 2024
Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)Photo by ቤሪቱ (@Berryyy_2)
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🏼🤍
2
66
13,616
Replying to @yefelekebay
የ #ሰይፈ_ሥላሴን ነፍስ አምላክ ሆይ በቀኝህ አሳርፍልን ። ለወዳጅ ዘመዶቹም አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ላክልን ❤️‍🩹 @Gfasil
12
55
750
Replying to @yefelekebay @Gfasil
ምሽት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ አብራችሁን ሁኑ። nitter.gq/i/spaces/1brOdJJlmLBaX…

16
49
1,178
ለሁሉም የ @Gfasil ወዳጆች፡ ዛሬ ምሽት ፋሲሎን እናስታውሳለን። አብራችሁን እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
3
60
1
183
8,162
ቤሪቱ retweeted
CBE blaming 'the system' for every issue will never not be funny. You are the system. 🤦🏽‍♂️ @combankethiopia Do better
9
9
193
7,202
ቤሪቱ retweeted
I’m a voice note woman, I loveeeee voice notes 😭😂
18
1,061
252
2,170
108,919
ቤሪቱ retweeted
Okaaaayyyyyy let me juuuuuuuust shaaaaaaaaaare my screeeeeeen.... okaycanyouseeit?
498
17,384
1,067
173,936
3,946,302
ቤሪቱ retweeted
ለውድ የ @Gfasil ወዳጆች ከእህቶቹና እናቱ በመነጋገር እነሱ በመረጡበት አኳኋን እና በአካባቢው ልማድ መሰረት የወንድማችን የመቃብር ስፍራ በአግባቡ እንዲሰራ ከባለሙያዎች ጋር ተስማምተናል ፋሶ ሁሌም አንዘነጋህም! በምልዓት ረፍልኝ ወንድምዓለም!
14
136
2,820
ቤሪቱ retweeted
ለሁሉም የጂፋሱ ወዳጆች @Gfasil ፍቅራችሁ የሞትን ቀፋፊነት የሚሽር የሰውን ዋጋ ያሳየ የሰብዓዊነት ካስማ ነውና ከክፉ ጠብቆ ያቆይልኝ የሰውን ዋጋ የሰውን መድሃኒትነት አሳይታችሁናል ክበሩልን! ጥሌን ልጋብዝ ከሰው ወዲያ በምድር youtu.be/QzME2pjJeEg?si=K1IE…
4
8
88
3,544
እናንተ ላካ ሄዶ ማልቀሻ ሀዘንን መግለጫ ቦታ ማግኘትም እንዲህ ይቸግራል 💔 ወይኔ ፉሲሎ!
7
12
1
125
10,086
አለመኖሩን ሁለተኛ ደግመን ጨዋታውን አለመስማታችንን ሳስበው እራሱ አንጀቴ ይነዳል!!! ሞት አንተን አስመለጠን ፋሶዬ በጊዜ ሄድክብን
4
24
431
ቤሪቱ retweeted
በርካቶች በአገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ የጂፋሱ @Gfasil ወዳጆች ህልፈቱን ተከትሎ ብዙ አድርጋችኋል ድንገት ያልነበራችሁ እናቱን እና እህቶቹን ለማበረታታት እንድንችል በ @DagmTN ንግድ ባንክ ቁጥር 1000317242763 (ዳግም ተሾመ) የተቻላችሁን አድርጉ 🙏
17
1
58
1,920
ፉሲል እኮ ለግማሽ ቀን ሲጠፉ የሚያሳሳ ልጅ ነበር አይደለም እስከዘላለም አሸልቦ የዚህ ሰፈር ድምቀት ጌጥ ነበርክ 💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ፉሲሎ!
3
7
1
77
7,862
ቤሪቱ retweeted
የጂፋሱን @Gfasil እናት ዛሬ አዋራኋቸው "ጎበዝ ልጅ ነበር መጨረሻው አላማረም ምን ይደረግ" አሉኝ። ሁለት እህቶች እና እናት አሉት።አይዟችሁ ማለት ይገባናል። ድጋፍ ያደረጋችሁ ብዙሃን እግዚአብሔር ይስጥልን። ያላደርጋችሁ ሂሳብ ቁጥር 1000317242763
2
35
1
117
4,455
ቤሪቱ retweeted
የወንድማችን ፋሶ @Gfasil በድንገት መለየት ልባችን ሰብሮታል። ከእሱ ጋር የነበረ ትዝታችን ለማዘከር በመቃብሩ ላይ ምልክት ለማኖር፤ ቤተሰቡንም አይዟችሁ ለማለት በወዳጃችን @DagmTN -ዳግም ተሾመ ሂሳብ 1000317242763 ድጋፋችሁን እንጠብቃለን። 🙏
26
2
63
3,855
ቤሪቱ retweeted
ሰዎች ደና እንደሆናቹ እየተሰማቹ ነው ማለት ደና ናቹ ማለት አደለም። እንደው ከተቻለ በአመት ሁለቴም ቢሆን ሙሉ ምርመራ እያረጋቹ እራሳችሁን ጠብቁ!!
1
8
276
ቤሪቱ retweeted
ፉሲልን የምናውቀው የምንወደው የፍቅራችን መገለጫ ማስታወሻም ይሆነን ዘንድ የተቻለንን ወደ ዳጉ @DagmTN CBE አካውነት(1000317242763) በመላክ በመቃብሩ ላይ ማስታወሻ ለማኖር እንደግፍ
ለ @Gfasil ፍቅራችንን ለመግለጽ ለፍቶ አዳሪ እህቶቹ ብዙውን ጉዳይ ለመፈጸም ስለሚቸገሩ በመቃብሩ ምልክት ለማኖር አለኝታ ለመሆን፤ የምትችሉ ወዳጆች የፈቃዳችሁን የ @DagmTN ንግድ ባንክ ቁጥር 1000317242763 (ዳግም ተሾመ) ገቢ በማድረግ መደገፍ ይቻላል 🙏
14
33
912
ፋሶዬ ድምቀታችን ፣ ቅን ፣ አሳቢ ሁሉም ነገር ነበረ ሰው ያሰበው ሁሉ አይሆንለትም እንገናኛለን እንደተባባልን ቀረን ነፍስህን በገነት ያኑራት የኔ ደግ 🕊️💔
የምንወደው ወንድማችን ሰይፈ ሥላሴ (@Gfasil) ጥቅምት 22 ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል💔 ሞቱን ከሰማሁባት ቅፅፈት ጀምሮ ለማመን ቢከብደኝም ወንድማችን ሳይነግረን፣ ደግመን ሳንጫወት ክፉ ሞት ነጠቀን🥺
4
17
567