አጋፋሪ (@Tesafari) header
አጋፋሪ (@Tesafari) profile picture

ሰው!

እንደ አገር በምድር!
Joined December 2013
Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)Photo by አጋፋሪ (@Tesafari)
"ቀን የጎደለበት ጠገራ አይጥ ይበላዋል"
7
5
106
67,073
Thank you for all those who made his passing known across the oceans. @Hailekirkos @Tesafari @DBLaeke and all his friends and fans in the platform. 🙏 @Gfasil
3
27
566
ሁላችሁም ጥሪያችንን አክብራችሁ ስለተገኛችሁ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን። nitter.gq/i/spaces/1brOdJJlmLBaX…

7
6
69
1,554
ፋሶ እንባ ያለው ወገን አለህ!
7
1
53
861
አጋፋሪ retweeted
Replying to @yefelekebay @Gfasil
ሁሉም ነገር ዱሮ ቀረ! ያኔ ዱሮ አንድ ሰው ሲፈሳ በትንሹ ለ100 ሰዎች ሽታው ይዳረስ ነበር:: አሁን ምን ፈስ አለ? የዘንድሮ ልጆች ፈስ እንኳን ለወዳጅ ለራሳቸውም አይሸት ባክሽ ፈስ እንኳን ዱሮ ቀረ!
2
8
415
ወዳጆች ለማስታወስ ያክል 3 ሰዓት ላይ ፋሱን የምናስታውስበት Space አዘጋጅተናል። ለእናንተ የ @GFasil ምርጡ Tweet የትኛው ነው? ከዚህ በታች አስቀምጡልኝ።
8
9
48
2,472
ወንድማችን @yefelekebay ዝክረ @Gfasil አዘጋጅቶልናል። የምትችሉ ሁሉ በሰዓቱ ተገኝተን ፋሶን እንድናስበው መልካምነቱን እንድናወድሰው ትዝታውን እንድናዘክር ይሁን።
1
10
1
58
1,589
አጋፋሪ retweeted
9
28
450
አጋፋሪ retweeted
ዛሬ የምንወደውን ወንድማችንን ፋሲሎን @Gfasil እንዘክራለን እናነሳሳዋለን በባንቴ @yefelekebay ስፔስ ማታ 3:00 ላይ እንገናኝ!!
7
36
747
Replying to @yefelekebay @Gfasil
ምሽት ከ 3 ሰዓት ጀምሮ አብራችሁን ሁኑ። nitter.gq/i/spaces/1brOdJJlmLBaX…

16
49
1,178
ለሁሉም የ @Gfasil ወዳጆች፡ ዛሬ ምሽት ፋሲሎን እናስታውሳለን። አብራችሁን እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
3
60
1
183
8,154
ኑ ወንድማችን @Gfasil ን እንዘክረው 🙏
3
20
102
3,929
አንዳንድ ቀኖች ግዴታ ጂፋሱን @Gfasil ይፈልጉ ነበር። እንደዛሬ ያለው ጥሩ ቀን ያለ ፋሶ ባዶ ነው! የሆነውን ተቀብለን ራስ ምስራቅን ወክለን ሙዚቃ እንጋብዛችሁ። ንዋይ ደበበ ተውኝ ይለናል ፋሶ ረፍትህ በምልዓት ይሁን! youtu.be/r4JYuLTr4T0?si=xIM1…
1
2
24
1,251
አጋፋሪ retweeted
ሰይፉን የምታውቁት ሰዎች ካላችሁ ትልቅ ሰው ኣቅርበህ ስለህመሙ ዝርዝር ሃኪም ኣምጥተህ ሳታስረዳም፣ሰውቹ ምን ያክል ኑሮ እንደኮረኮማቸው ሳታሳቅቅም እንዲሁ ተጫውቶ እና ክብራቸው ተጠብቆ ብቻም መርዳት እንደሚቻል ንገሩት::
1
21
970
ለመላው የጂፋሱ @Gfasil ወዳጆች ጥላሁን ገሠሠን እንጋብዛለን። ሰው ከሰው ይለያል ይላል ጥሌ youtu.be/ihEeLPC_P7M?si=zrNO…
2
7
70
1,379
ለመላው የጂፋሱ ወዳጆች ጥላሁን ገሠሠን እንጋብዛለን። ሰው ከሰው ይለያል ይላል ጥሌ youtu.be/ihEeLPC_P7M?si=85aS…
14
1
81
1,762
መወለድ ቋንቋ ነው!=ጂፋሱ @Gfasil
5
63
1,422
አጋፋሪ retweeted
Replying to @Gfasil
@Gfasil loss still feels as fresh today as the day we heard the news🥺 Thank you Fasilo for all the wonderful memories! May your soul rest in peace!
ከመሞት አልድንም 👑
4
6
68
1,335
አጋፋሪ retweeted
ሞት እንኳን ጨክኖ ወስዶ ከሚያስቀረው ምናለ ደጋጉን ዳግመኛ ቢፈጥረው
1
13
3
69
አጋፋሪ retweeted
I still find myself in tears whenever I see a post about @Gfasil He was a Jewel in our online community. በአካል ለማናውቀው እንኳን: መልካምነቱ ከሩቅ የሚያበራ ሰው ነበር:: My heart goes out to everyone who’s grieving the loss of him. አምላክ ያበርታችሁ::
4
6
56
4,807
ለውድ የ @Gfasil ወዳጆች ከእህቶቹና እናቱ በመነጋገር እነሱ በመረጡበት አኳኋን እና በአካባቢው ልማድ መሰረት የወንድማችን የመቃብር ስፍራ በአግባቡ እንዲሰራ ከባለሙያዎች ጋር ተስማምተናል ፋሶ ሁሌም አንዘነጋህም! በምልዓት ረፍልኝ ወንድምዓለም!
14
136
2,820