TrueSeal retweeted
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የድርቅ ቀውስ እየተባባሰ ነው
በተጠናቀቀው አመት የክረምት ወቅት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የታየው የዝናብ መዘግየትና እጥረት በሰው፣ በእንስሳት እና በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያሰከተለ ይገኛል። አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይና አፋር ክልሎች ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ በርካታ ዞኖችና ወረዳዎች ድርቁ አስከፊ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ህብረተሰቡ ለከፍተኛ የምግብ እጥረት እና ተጓዳኝ ችግሮች መዳረጉን ዋዜማ ባደረገችው ማጣራት ተረድታለች።
ድርቁ ከተባባሰባቸው ክልሎች መካከል አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይ እና አፋር የሚገኙበት ሲሆን፤ የዋዜማ ባልደረቦችም ከእነዚሁ ክልሎች ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ የተመለከተ መረጃ አሰባስበዋል፡፡
ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡት cutt.ly/vyckSL4a
TrueSeal retweeted
Only 10 Africa countries have over 80% access to electricity (Plus few islands)
If your country is not among these 10, demand accountability.
List of Countries with over 80% access to electricity.
Southern Africa. Only 2
1. SA 🇿🇦
2. Eswatini 🇸🇿
East Africa.Only 1
1. Rwanda 🇷🇼
West Africa only 1
1. Ghana 🇬🇭
Central Africa. Only 1
1. Gabon 🇬🇦
North Africa. 4 countries
1. Egypt 🇪🇬
2. Algeria 🇩🇿
3. Tunisia 🇹🇳
4. Morroco 🇲🇦
ምንም አይነት ተጨማሪ ምከረ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም። አዲስአበባ ለድርድር አይቀርብም። ኧረ ሀላፊነት ይሰማቹህ?!
ወታደሩ በዱር በገደሉ የሚሮጠው ለአንድ ዘር የበላይነት አይደለም። እኩልነትን ተለማመዱ። በግድ የተወሰነ ነገር በግድ ይከለሳል።
አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: ethiopianreporter.com/159526…
57
TrueSeal retweeted
Replying to @DerejeGerefa
The fundamental problem is the constitution. As Prof. Mamdani noted in 2018/19, ethnic-based federalism creates, by definition, permanent majorities and minorities that erode citizenship rights in favour of group rights. It is only by reforming that federalism into a geographic-economic-administrative based federalism, with serious devolution of power through decentralization, that the root cause of the problems could be addressed.
TrueSeal retweeted
#ምስሎቻችን በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የአካባቢው አመራሮች ከየመንገዱ ያፈኗቸውን በርካታ ህፃናትና ወጣቶች ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ተቋማት ባለፉት ጥቂት ቀናት መውሰዳቸው ታውቋል።
"እነዚህ በምስሎቹ ላይ የሚታዩት ወጣቶች የመማርና የተሻለ ህይወት የመምራት ተስፋቸው ተቀጥፎ ወደ ጦር ግንባር እየተወሰዱ ነው፣ ህዝብ ይወቀው" በማለት አንድ የአካባቢው ነዋሪ ለመሠረት ሚድያ ጠቁመዋል።
በሌላ በኩል የአካባቢው ባለስልጣናት የሚዘውሯቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች "በምዕራብ ጎጃም ዞን የቋሪት ከተማ ወጣቶች እና ምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ወረዳ ያለችን አንድ እናት ሃገር ኢትዮጲያ ናት፣ እሷንም ለማገልገል ዝግጁ ነን በማለት የሃገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ወደ ማሰልጠኛ በህብረተሰቡና በወረዳው አመራር ሽኚት ተደርጎላቸዋል" በማለት መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ።
TrueSeal retweeted
Replying to @AdanechAbiebie
1% ከተባሉት ቀሪ ጉዳዬች መካከል አዲስ አበባን አጭበርብሮ ለመውሰድ ያላችሁ አጄንዳ ነው? ለማንኛውም : የተሰራው ወይም የቀረው 1% ወይም 99% ቢሆንም ቁም ነገሩ ይህ "ብሄራዊ ምክክር" የምትሉት የማጭበርበር ሙከራ ህገ ወጥና ምንም ህዝባዊ ስልጣን ወይም ውክልና የሌለው መሆኑ ነው:: በመሆኑም: ገንቢም ሆነ አፍራሽ ሃሳብ ስልጣን ከሌለው ህገ ወጥ ሂደትና ተቋም ቢቀርብ በህግም ሆነ በፖለቲካ አሰራር ተቀባይነት ወይም ተፈፃሚነት አይኖረውም:: በታሪክም በዚሁ መልክ የሚመዘገብ ይሆናል::
TrueSeal retweeted
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አዲስ አበባን ከሰልቃጩ ኦህዴድ ብልፅግና አድን!
ይህ ያየውን ሁሉ የኔ የሚል ሰልቃጭ ስብስብ አዲስ አበባ ላይ ቋምጧል።ዘር፣ ሀይማኖት፣ብሄር ሳትል የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ምልክት የሆነችውን አዲስ አበባን ነቅተህ ጠብቅ።
ይህ ምስል የጠ/ሚ መለስ ዜናዊን ጉዞ አስታወሰኝ
-መለስ አሁን ነብስም/ዘርም/ቋንቋም የለው
-ቤተሰቦቹ ከሀገር ተሰደዋል
-ትግራይ በጦርነት እና ተወላጆቹ በተለያየ ችግር ላይ ናቸው
የመለስ የዘር ፌደራሊዝም ራሱንም ቤተሰቡንም ትግራይንም አልጠቀመም🤷🏾
37
የኢትዮጵያ ህዝብም አይቀበለውም።
It’s dead on arrival.
Enat Party Declares Total Rejection of the National Dialogue Process and Its Outcomes
(Zehabesha News) – Enat Party has announced that it will completely withhold recognition of both the ongoing process and the final outcomes of the dialogue led by the National Dialogue Commission, citing major flaws that have plagued the initiative since its inception.
In an official statement issued today in Addis Ababa (Nehase 16, 2018 E.C.), the party strongly condemned the process, describing it as a "drama orchestrated by force to manipulate the outcome."
According to the statement, the party has repeatedly notified both the Commission and the Ethiopian public about the significant problems that have been present from the very beginning. However, because the discussions have continued as a "drama driven by the powerful" rather than a genuine national dialogue, the party clarified its stance that it is forced to deny any recognition to the entire process.
Elaborating on its decision, the party listed several serious allegations: "The structural errors we have been pleading to be corrected since their inception; the Commission's failure to adhere even to its own established principles; the fact that the ruling party itself represented the majority of the participants; wasting the bulk of the time on breaks and trivialities instead of engaging in mature dialogue and debate, thereby denying attention to critical issues; sugarcoating the severe problems that are strangling the country; the scramble to approve pre-determined backdoor decisions while raising ideas merely for the sake of appearances; so-called 'trainers' acting like preachers sent solely to enforce backdoor decisions —such as proposing the president be elected through parliament like in South Africa rather than by public vote; restricting the chance to speak only to select, favored individuals; recording recommendations as 'agreed upon by the majority/all participants' in situations where no actual voting took place; repeatedly bringing back concluded issues if they felt the agenda wasn't going in their desired direction; and the establishment of a regional council — meant to build consensus when participant recommendations fell outside voting agreements — that remained purely superficial and accomplished nothing of substance. The process was fraught with these and countless other procedural and structural blunders."
The party concluded its brief statement with a prayerful wish: "May the Creator protect our country Ethiopia and its people!"
56
አ/አ የሀገሪቱ 80% ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀስበት ብቻ ሳይሆን በ130 ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ስም የሚመጣ ገንዘብና እርዳታ ግብር እዚህ ከተማ ላይ ይፈሳል።
ታዲያ በምን መመዘኛ የአንድ ክልል ልዩ መቀመጫ ይሁን ይባላል? የትኛው ወታደርስ ይህን ይቀበላል?!
36
መጀመሪያ ህገወጥ ኮሚሽን ተቋቋመ። 4 ሺ ሰው ስታንከራትቱ ከርማችሁ የተወሰነውን ውሳኔ አንቀበልም ስትሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እየታዘባችሁ እንደሆነ አትርሱ።
አ/አ በሁሉም ብሄር ደምና ላብ የተገነባች የማንም ብሄር መቀመጫ ወይም ንብረት አይደለችም❗️
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ነሃሴ 15፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች
1፤ በአገራዊ ምክክር ጉባኤው 300 ያህል የኦሮሚያ ክልል ተመካካሪዎች፣ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ መኾኗን የሚያረጋግጥ ድንጋጌ በሕገመንግሥቱ ይካተት የሚለው ጥያቄያችን አማራጭ የሌለው ምክረ ሀሳብ ኾኖ ካልተያዘ ከጉባኤው እንወጣለን በማለት ማስጠንቀቃቸውን ዋዜማ ሠምታለች። የአገራዊ ምክክር ኮሚሽንም፣ የጋራ ማረጋገጫ ቡድኑ ያመሳከራቸውን ምክረ ሀሳቦች ከማቅረቡ በፊት ስብሰባ ያልጠራውን የክልል ተወካዮች ጉባኤ ትናንት ሰብስቦ የኦሮሚያ ተመካካሪዎችን ቅሬታ አቅርቧል። የክልል ተወካዮች ጉባኤ፣ ቅሬታውን መርምሮ የመፍትሄ ሀሳብ የሚያቀርብ የ11 ክልሎች ፕሬዝዳንቶች፣ የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች፣ ሦስት የትግራይ ተወካዮች፣ አምስት የሃይማኖቶች ተወካዮች፣ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁለት የወጣቶች ተወካዮች የተካተቱበት ኮሚቴ አቋቁሟል።
ኾኖም በርካታ ተመካካሪዎች፣ የኦሮሚያ ተመካካሪዎች ቅሬታ ከምክክር ሂደቱ የወጣና ሂደቱን ወደ ኋላ የሚመልስ ነው የሚል ተቃውሞ አሠምተዋል ተብሏል። ለሥራ ቡድኖች ከቀረቡት 476 ምክረ ሀሳቦች ውጭ አዲስ የሚጨመር ወይም የሚቀነስ ምክረ ሀሳብ ካለ፣ ራሳቸውን ከጉባኤው ለማግለል የወሠኑ ተመካካሪዎች መኖራቸውም ታውቋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን፣ የምክክር ጉባኤው በእያንዳንዱ አጀንዳ ላይ የተጠናቀሩትን የመጨረሻ ምክረ ሀሳቦች በማዳመጥ ላይ መኾኑን ዛሬ ማምሻውን ገልጧል። የምክክር ጉባኤው የተጠራው፣ የኦሮሚያ ተወካዮችን ቅሬታ ይመረምራል የተባለው የክልል ተወካዮች ገባኤ ምን መፍትሄ አቅርቦ እንደኾነ ግን ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ ማወቅ አልተቻለም።
2፤ ሥልጣን በኃይል የተቆጣጠረው ሕወሃት-መራሹ የትግራይ አስተዳደር፣ ትግራይ ሕዝቧንና ግዛቷን ከጥቃት ለመከላከል በቂ አቅም አላት አለ። የክልሉ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ እስካሁን ያሳየው ትዕግስት እንደ ድክመት ወይም የትግራይ ሕዝብ ራሱን መከላከል እንደማይችል ተደርጎ መቆጠር የለበትም ብሏል። በትግራይ ላይ የሚፈጸሙ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ እንዲያወግዝና ሁኔታው ተባብሶ ወደለየለት ጦርነት እንዳያመራ ጣልቃ እንዲገባም አስተዳደሩ ጠይቋል።
በሌላ በኩል፣ የትግራይ ትምህርት ቢሮ፣ ትናንት መቀሌ ውስጥ የድሮን ጥቃት የተፈጸመው በመምህራን መኖሪያ ላይ ነው በማለት ከሷል።
3፤ የኢትዮጵያና ቻይና ኩባንያዎች የ330 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያላቸው 33 የትብብር ስምምነቶች ሰሞኑን ተፈራረሙ። አዲስ አበባ ላይ በተካሄደው የሁለቱን አገራት የወጪ ንግድ ለማሳደግ ባለመ መድረክ ላይ ከ200 በላይ የኢትዮጵያ እና ቻይና ኩባንያዎች ተሳትፈዋል። በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ ወደ ቻይና የምትልከው የወጪ ምርት 369 ሚሊዮን ዶላር መድረሱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስትር ካሳሁን ጎፌ በመድረኩ ላይ ተናግረዋል። ካሳሁን፣ ባለፉት አምስት ዓመታት ብቻ ኢትዮጵያ ወደ ቻይና ገበያ የምትልከው ምርት በ92 በመቶ ማደጉንም ገልጸዋል። ቻይና ያለ ታሪፍ በርካታ ምርቶቻቸውን እንዲልኩ ከፈቀደችላቸው የአፍሪካ አገራት አንዷ ናት።
4፤ ነገ ቅዳሜ በመቀሌ እንዲካሄድ ታቅዶ የነበረው የአሽንዳ ዓመታዊ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሠረዘ። የአሸንዳ በዓል ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የተሠረዘው፣ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በሚካሄደው የድሮን ጥቃት ሳቢያ መኾኑን የትግራይ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጧል። የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አንቂዎች፣ በክልሉ በሴቶች ላይ የሚፈጸመሙ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን በመቃወም ሴቶች በዓሉን ጥቁር በመልበስና "ጥቁር አሸንዳ" በሚል መሪ ቃል እንዲያከብሩት ቅስቀሳ ሲያደርጉ ነበር።
5፤ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች፣ በተለያዩ የሙያ መደቦች ለሚቀጠሩ የውጭ ዜጎች ዝቅተኛው ወርሃዊ ደመወዝ አራት ሺሕ ድርሃም ወይም 1 ሺሕ 80 ዶላር ገደማ እንዲኾን ወሠነች። የአገሪቱ መንግሥት የውጭ ዜጎች የሚሠማሩባቸውን ሁሉንም የሙያ መስኮች በዘጠኝ መደቦች ደልድሏቸዋል። [ዋዜማ]
1
47
ሩዋንዳ
- የዘር ስምና ማንኛውም ከፋፋይ ነገር መናገር የተከለከለ ነው
- ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ተመድቦለት የትምህርት ካሪኩለምና ኢንፍራስትራክቸሩ (eg ላቦራቶሪ) በያደጉ አገሮች ስታንዳርድ እንዲሆን ባለፉት ዓመታት ሲሰሩበት ቆይተው አሁን ውጤቱ 👇🏽
46
Five moved from lower-middle to upper-middle income:
-Jordan
-Micronesia
-Philippines
-Sri Lanka
-Viet Nam.
One moved from low to lower-middle income:
-Togo.
The @WorldBankGroup has released its 2026-2027 Country Income Classifications.
Six economies moved to a higher income category, and no countries moved down.
Behind those changes are different stories, from economic recovery to export-led growth and improved statistics.
Learn more: bit.ly/4vf9zwA
48
የኢትዮጵያ ሁኔታ ከአሳሳቢ ደረጃ አልፎ አፋጣኝ intervention የሚያስፈልገው ይመስላል።
ሲጀመር የዘር ክልል እና ኢኮኖሚ co-exist አያደርጉም።
Ethiopia’s birr has touched a new low against the dollar despite efforts by authorities to stem a sharp slide bloomberg.com/news/articles/…
50
TrueSeal retweeted
#አስተያየት የተሳከረ የኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ሀገራዊ ምክክር እና አዲስ አበባ
በዶ/ር ተመስገን ዓለሙ ለመሠረት ሚድያ
"አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና መዲና፣ የፌዴራል መንግስቱ መቀመጫ፣ የሁሉም ብሔሮችና ብሔረሰቦች መኖሪያ እንዲሁም የኢኮኖሚና የዲፕሎማሲ ማዕከል በመሆኗ በህግም ሆነ በተግባር የትኛውም ብሔር 'የእኔ ብቻ ናት' ሊላት የሚችልበት ምንም አይነት ህገ-መንግስታዊና አመክንዮአዊ መሠረት የለም"- ከአስተያየቱ የተወሰደ
ተጨማሪ ያንብቡ:
meseretmedia.org/p/cd6
This disgusting intimidation must stop Immediately. It just exposes how the PP government is very weak to the core. Just move on!!!
You can’t keep harassing everyone- artists, bishops, opponents, students m, residents, business owners, young, old,…OMG this is too much.
(Zehabesha News) Federal Police have detained the graphic designer who created the artwork for Teddy Afro, signaling a continued crackdown on individuals associated with the prominent artist following the recent release of his music album, "Etorika."
According to information received by ZeHabesha today, Dawit, the graphic designer responsible for designing all the covers for Teddy Afro's songs, was taken into custody. Family sources disclosed that federal police officers had searched Dawit's residence yesterday but were unable to find him at the time. However, authorities tracked him down and apprehended him today at a friend's house.
This latest incident follows earlier reports of arrests targeting the singer's close associates. It was previously reported that Teddy Afro's spokesperson, his vice manager, and a close friend had already been taken into custody. Currently, a total of seven individuals connected to the artist are detained, with authorities having requested a court remand for them.
The scope of the arrests appears to be widening, as reports indicate that even a delivery motorcyclist who ran errands for Teddy Afro's vice manager has also been arrested. #TeddyAfro #Etorika #EthiopianNews #ZeHabesha
70
TrueSeal retweeted
Escalating Repression in Ethiopia: The Targeting of Tewodros Kassahun (Teddy Afro) the Erosion of Civic Space
The Ethiopian American Public Affairs Committee (AEPAC) expresses deep concern over the continued deterioration of civic and public space in Ethiopia, marked by widespread detentions, pressure on religious institutions, and recent actions affecting prominent cultural figures.
Credible reports from human rights organizations indicate that more than 300 elected officials—including parliamentarians, journalists, and civil servants—have remained imprisoned for over two years, raising serious concerns about due process and the rule of law. Concurrently, there is increasing evidence of pressure on longstanding religious institutions, including the Ethiopian Orthodox Church—one of the world’s oldest Christian traditions—further signaling a contraction of fundamental freedoms and institutional independence.
Recent developments involving Tewodros Kassahun (Teddy Afro), one of Ethiopia’s most influential cultural voices, further underscore these concerns. Since the release of his album Etorika, reports indicate that his studio has been looted and individuals associated with his organization have been detained. According to Deutsche Welle, several individuals connected to his team, including a close associate and marketing manager, are reportedly in custody.
These developments come at a time when the government is preparing to conduct national elections. Observers have raised serious concerns about whether such conditions—marked by arrests, restrictions, reported intimidation, and ongoing armed conflict across several regions—can support a credible democratic process. International assessments, including global press freedom and civil liberties reports, continue to rank Ethiopia among countries facing significant challenges in these areas.
AEPAC recognizes that the long-term resolution to Ethiopia’s complex political and social challenges ultimately rests with the Ethiopian people through inclusive and constructive dialogue. At the same time, international partners who are invested in regional stability should consider the following:
Democratic legitimacy requires conditions of freedom — Elections conducted amid mass detentions, intimidation, and restricted civic space risk undermining credibility and public trust.
Allegations of large-scale financial misconduct demand scrutiny — As reported by Addis Reporter, an estimated 100 billion birr has reportedly been diverted from government coffers through coordinated schemes. If substantiated, this represents a profound breach of public trust and a direct loss of resources intended to serve the Ethiopian people.
Entrenched high-level corruption undermines governance — Systemic corruption at the highest levels erodes institutional integrity, weakens the rule of law, and diminishes public confidence in government.
Accountability is essential for stability — Sustained governance without accountability erodes institutions, fuels long-term instability, and ultimately compromises national cohesion.
Protection of civil society and cultural voices matters — Actions affecting artists, journalists, and religious institutions signal broader constraints on freedom of expression.
Advancing business interests cannot occur in a vacuum — Economic engagement is sustainable only when grounded in stability, rule of law, and accountable leadership —not in environments marked by ongoing abuses without consequence.
Policy alignment is critical — Western nations seeking regional stability should prioritize policies that reinforce transparency, human rights, and responsible governance.
As part of this broader engagement, AEPAC encourages the U.S. Congress to consider measures such as House Resolution 937 as one avenue to express its position and support democratic principles, accountability, and the protection of fundamental rights in Ethiopia.
👇👇🔗🖇️
facebook.com/share/1DpdB2FGC…
@WhiteHouse @StateDept @USEmbassyAddis @UAEthio @UNOSAPG @VP @realDonaldTrump
@TheIRD, @StateDRL, @AsstSecStateAF, @richghazal,
@markdtooley, @OrthodoxyNews, @MikeHammerUSA, @USEmbassyAddis
@indefchristians,@RepJohnJames,@housegop, @Repsarajacobs, @YoungKimCA, @RepJimBaird, @CongressmanKean,@RepMillsPress, @RepGaramendi,@jakejsullivan, @IMFNews,
@SecBlinken, @StateDept, @JusticeOfficeUS,
@WorldBank, @WorldBankAfrica,
@StateIRF, @USCIRF, @IrfSecretariat, @Sean_ADFIntl,@michaelgwaltz,@RepMarkWalker,@RepRileyMoore,@TomColeOk04,@HouseAppropsGOP
TrueSeal retweeted
#ዜናመሠረት የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴዎች በሚያካሂዱት የግምገማ መድረክ ላይ የግል መገናኛ ብዙኃን ገብተው እንዳይዘግቡ እየተከለከሉ መሆኑ ታወቀ
የጤና ሚኒስቴር አንድ መድረክ የግምገማ ለጋዜጠኞች "ተራዝሟል" ተብሎ ከተነገራቸው በኋላ በዝግ መካሄዱን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል
የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ:
meseretmedia.org/p/138
አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
meseretmedia.substack.com/30…



























